Page 1 of 1

የአኖሌ ሃውልትን ይጎብኙ ---> ታዳጊዎች፤ወጣቶች ከዚህ ድንቅ የጡት ድንጋይ ፍቅር ይማራሉ። በፍቅር እና በመደመር ነብዩ ዕደ ሙሴ የቆመ ቡርቃ ቦርቃቃ የልብ ወለድ ፍቅር ነው።

Posted: 25 Jul 2023, 17:15
by Abere
የአኖሌ ሃውልትን ይጎብኙ ---> ታዳጊዎች፤ወጣቶች ከዚህ ድንቅ የጡት ድንጋይ ፍቅር ይማራሉ። በፍቅር እና በመደመር ነብዩ ዕደ ሙሴ የቆመ ቡርቃ ቦርቃቃ የልብ ወለድ ፍቅር ነው።የጡት አገር!

ያንን ማዶ ጫካ - ስፈራው ዱሩን፥
መልካም ገላለጡት ትሄዱ እንደ ሆን?

https://m.facebook.com/ethiopiansrise/p ... _tn__=EH-R

Re: የአኖሌ ሃውልትን ይጎብኙ ---> ታዳጊዎች፤ወጣቶች ከዚህ ድንቅ የጡት ድንጋይ ፍቅር ይማራሉ። በፍቅር እና በመደመር ነብዩ ዕደ ሙሴ የቆመ ቡርቃ ቦርቃቃ የልብ ወለድ ፍቅር ነው።

Posted: 25 Jul 2023, 18:07
by Selam/
እንደኔ እንደኔ የቀራጩን ጣት መቁረት ያስፈልጋል። ፖለቲካውን ተወውና፣ ምንም የስነ-ውበት ዕውቀት የሌለው ንፍጥ ሰው ነው የቀረፀው። ሰው እንዴት ህፃን ልጅ ከጭቃ የጠፈጠፈውን ዕቃቃ መጫወቻ ሀውልት ብሎ አደባባይ ይሰቅላል?

Abere wrote:
25 Jul 2023, 17:15