ሎሬት ፀጋዬንም የእኛ ነበር፣ ሳይሉ ይቀራሉ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ቀድመን እንስጣቸዉ እንጂ ምን እንበል?
-
- Senior Member
- Posts: 12037
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ጉራጌዉ ሎሬት
አንዳንድ እፍረት የምባል ነገር በዉስጣቸዉ ተፈጥሮ የማያዉቅ ቅዠታሞች ሁሉን የተሳካለትን ኦሮሞ ጉራጌ ነበር ተቀምተን ነዉ እንጂ ብሎ ቅዠታቸዉን ማላዛን አይሰለቸቸዉም።
ሎሬት ፀጋዬንም የእኛ ነበር፣ ሳይሉ ይቀራሉ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ቀድመን እንስጣቸዉ እንጂ ምን እንበል?
ሎሬት ፀጋዬንም የእኛ ነበር፣ ሳይሉ ይቀራሉ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ቀድመን እንስጣቸዉ እንጂ ምን እንበል?
-
- Senior Member
- Posts: 12037
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ለራሳቸዉ መቀማት ከልተመቻቸዉ ደግሞ አንስቶ "የቱባ አማራ" ነዉ ይሉናል፣ አረ እነዚህን አንድ መላ ፈልጉላቸዉ፣ ኦሮሞን መዋጥ የህልም እንጄራ ያህል እንኳ አይቀልም ና።
-
- Senior Member
- Posts: 12037
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
የማይነጋ ህልም ሳልም፣
የማይድን በሽታ ሳክም፣
የማያድግ ችግኝ ሳርም፣
የሰዉ ህይወት ስከረክም፣
እኔ ለእኔ ኖሬ አላዉቅም።
ምን ተሰምቶት ወይም ሃስቦ ይሁን ያ ሊቅ ይህን ያለዉ?
የማይድን በሽታ ሳክም፣
የማያድግ ችግኝ ሳርም፣
የሰዉ ህይወት ስከረክም፣
እኔ ለእኔ ኖሬ አላዉቅም።
ምን ተሰምቶት ወይም ሃስቦ ይሁን ያ ሊቅ ይህን ያለዉ?
-
- Senior Member
- Posts: 12037
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ስለ አብዳር ይህ ሊቅ ያለዉን ስሙ እባካቺዉ በዝህ ቪዲዮ ላይ፣ አብዳር ማለት ጥንታዊዉ (ቀዳማዊዉ) እምነት መሆኑ ነዉ፣ ኢትዮጵያ ለምን በሴቴ ጾታ እንደምትጠራም አላዉቅም ነበር።
ኢትዮጵያ አንተ ብሎ የዘከራት፣ የዘፈነላት ወዘተ፣ አላ እስከ ዛሬ? ኢትዮጵያ አንቺ ነዉ ወጉ::
ኢትዮጵያ አንተ ብሎ የዘከራት፣ የዘፈነላት ወዘተ፣ አላ እስከ ዛሬ? ኢትዮጵያ አንቺ ነዉ ወጉ::
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ዲዲቲ፣
በአበበ ደምሴ አለሜ ላይ የሰራሃውን ግዙፍ ስህተት እጅግ ማንነትክን የጎዳው ይመስለኛል! ነገር ታላቁ ባለቅኔ ከችግርህ አያድንህም! እንዲያውም አሳፋሪው ጸረ ኢትዮጵያና የወረሙማ ቁቤ እምቧይ ካብክን ንዶብህ መቆሚያህ ይቀማሃል! ትልቁ ምክሬ ነው ! ሎሬት ጸጋዬን አትንካው መልሶ ያሳፍርሃል! ዛሬ ወረሙማ በቁቤ ምትጨማለቀው ታላቁ የግዕዝ ሰው ዛሬ በህይወት ስለሌለ ነው! ዛሬ ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰው ናዝሬት የማይዘፍነው ጸጋዬ ገብረ መድህን (ዱቢሳ ጪጪብሳ ሳይሆን) በህይወት ስለሌለ ነው ። አደራ አደራ የምልህ ግን ጸጋዬ ገብረ መድህን የነፍጠኛ ስም ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ ስሙ ዱቢሳ ጪጪብሳ ነው እንዳተልኝ ነው !!

DefendTheTruth,DefendTheTruth wrote: ↑25 Jul 2023, 16:19አንዳንድ እፍረት የምባል ነገር በዉስጣቸዉ ተፈጥሮ የማያዉቅ ቅዠታሞች ሁሉን የተሳካለትን ኦሮሞ ጉራጌ ነበር ተቀምተን ነዉ እንጂ ብሎ ቅዠታቸዉን ማላዛን አይሰለቸቸዉም።
ሎሬት ፀጋዬንም የእኛ ነበር፣ ሳይሉ ይቀራሉ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ቀድመን እንስጣቸዉ እንጂ ምን እንበል?
Did you know that the late Ethiopian laureate was one of the few people who understood a long time ago that Ethiopians that speak various languages have the same root?
How much does his ላካ ኣንተ ነህ observation inform you and others? He wrote about that observation in Borana in 1964 in E.C.
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ሆረስ፥
ይህን ንባብ ለመጀመርያ ግዜ መስማቴ ነዉ።
ስለ ጥንታዊ ዙርያ ክብ ዕዉቀቱ ኣስደማሚ ድንቅ ነዉ።
የፅሁፉ ቅኔ ኣልገባኝም። ኣንተ በትክክል ገብቶሃል?
በኣጭሩ ይህ የሎሬት ጸጋዬ ኣስተሳሰብ ነዉ? ወይስ የኣጼ ምኒልክ አስተሳሰብ ሎሬት ጸጋዬ እንዳስተዋለዉ ብሎ መደምደም ይቻላል?
ካልዘነጋሁ በኣንድ የታሪክ ሀሳብ ላይ የሎሬቱን ሌላ አስተሳሰብ ማንበቤን ወይም መስማቴን ኣስታዉሳለሁ።
ያ አስተሳሰቡ ሎሬት ጸጋዬ ኦሪት ዘፍጥረት ባይ ነዉ።
ይህ ፅሑፍ ኦሪት ዘፍጥረት ሐባሻ ባይ ነዉ።
ሆረስ ሴሜትክ ኦሪት ዘፍጥረት ባይ ነዉ። ኣይዴለም?
ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰዉ ባይ ነዉ።
ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ለሁለት ሺህ ዐመታት ያዘገመ የማንነት ትግል ኢትዮጵያ ዉስጥ ነበር ይላል። የተባረኩ እና የተረገሙ የሚለዉን ብሉይ ኪዳን ዉስጥ የሰፈረዉን አስተሳሰብ ኢትዮጵያዊያን ሲሰሙ የተባረኩ ከሚለዉ ላለመራቅ ከቀድሞ ማንነታቸዉ ራቁ ይላል። ያኔ የጀመረ የማንነት ትግል ነዉ ለሁለት ሺህ ዐመታት የቆየዉ ይላል። ከዚህ የማንነት ትግል ዉስጥ ወጥተዉ ኣንዱን ብቻ መርጠዉ በዛ ቢጸኑ ይሻላቸዉም ነበርም ይላል። ለምሳሌ ኣንተም ሴሜቲክ ኦሪት ዘፍጥረት ከምትል ወይ ሴሜትክ ወይም ኦሪት ዘፍጥረትን መርጠህ በዛ መጽናት ማለት ነዉ።
ስለዚህ የዚህ ንባብ ቅኔ ምንድነዉ?
የሎሬት ጸጋዬ አስተሳሰብ ወይም የዚህ ንባብ ቅኔ፣ ካለዉ፣ ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ካስተዋለዉ ራቅ ያለ ነዉ?
በኢትዮጵያ አብረሆት ዘመን ትክክለኛ ሀሳብ እና አስተሳሰብ ይለምልም። ስህተት እና የተሳሳተ አስተሳሰብ ይታረም። በቃ።
ሌላ፣ አፋን ኦሮሞን የማትችል ይመስለኝ ነበር። ለካስ ዱብሳ ጭጭብሳ ማለት ትችላለህ። ነገ ደግሞ በጉራማይሌ ኦሮምኛ ሮርሳ ፈዘዘ እንዳትል እንጂ።
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ይህ ንባብ ዉስጥ ጥንታዊ የሆነ ድንቅ ዙርያ ክብ ሀሳብ ኣለ።
ይህ ርዕስ ዉስጥ ጥንታዊ የሆነ ፀሓይ ተኮር የሚል ሀሳብ ኣለ፥ ከነዉር ባህል እና ከክርስትና ሃይማኖት የቱ ይቀድማል?
የሕዝብን እና ሃገርህን ታሪክ ከጥንት ጀምሮ ማወቅ መልካም ነዉ።
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ዳግማዊ ኣጼ ምኒልክ ያሉት ብሎ የፃፈዉ፥
"ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
ቀዳማዊ ኣጼ ምኒልክ የንግስት ሳባ እና የንጉስ ሰለሞን ልጅ ነዉ።
"ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
ቀዳማዊ ኣጼ ምኒልክ የንግስት ሳባ እና የንጉስ ሰለሞን ልጅ ነዉ።
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
ይህን ንባብ ለመጀመርያ ግዜ ከሰማሁኝ ኣንድ ወር ኣልሞላም።
ኣስተሳሰቡ ትዉስታ እየሆነብኝ ነዉ።
ወጣት ሆኜ አዲስ አበባን ስጎበኝ ሁሌም የማስታዉሰዉ የሬድዮ ስርጭት ነበር። የእለቱ ተረኛ ክፍት ፋርማሲ።
ደጋግሜ ስሰማ የነበረ ተረኛ ፋርማሲ ብርሃነመስቀል ህንፃ ዉስጥ የሚገኝ ነበር።
ብርሃነመስቀል በልጅነቴ የሰማሁት ስም ነበር። የፊዉተራሪ እብሳ ጉታ ልጅ ነበር። ብዙ ርቆ ይሄዳል ተብሎ ተገምቶ በወጣትነቱ የተቀጣ አይነት ጭምጭምታ በልጅነቴ ሰምቻለሁ። ታሪኩን በደንብ ኣላዉቅም።
ካልዘነጋሁ ፊዉተራሪ እብሳ ጉታ የቤተመንግስት አስተዳዳሪ እና የመጀመረያዉ የወለጋ አስተዳዳሪ እንደነበሩ የሎሬት ፀጋዬ የህይወት ታሪክ መጽሓፍ ዉስጥ ተጽፏል። ከቤተመንግስት አስተዳዳሪነት ወደ ወለጋ አስተዳዳሪነት ተልከዉ ይሁን ወይም ከወለጋ አስተዳዳሪነት ተጠርተዉ የቤተመንግስት አስተዳዳሪ መሆናቸዉን ኣላዉቅም።
ይህን ንባብ ክሰማሁ በኋላ በጣም ቀላል የሆነ ጥያቄዬ ሎሬቱ ብረሃነመስቀል እብሳን በቅርበት ያዉቅ የነበረ ከሆነ ነዉ። ሎሬቱን ወይም የእሱን ስራዎች በቅርበት እና ጥልቀት የምታዉቁ ስለብርሃነስላሴ በወጣትነት ማለፍ የጻፈዉ ወይም ያካፈለዉ የምታዉቁት ኣለ ወይ? ማወቅ የፈለኩኝ ታሪክ ነዉ።

ኣንድ ትዉስታ ሌላ ትዉስታን ያመጣል።
ከዐመታት በፊት ሎረቱ በ1964 ቦረና ድሬ ሊበን ድረስ ሄዶ እልመ መዻ ብሎ የጻፈዉን እራሱ ያነበበዉን እንተርኔት ዉስጥ ኣዳምጫለሁ።
https://www.youtube.com/watch?v=8b0VWiEyN7I
ምን ማለት እንደፈለገ ያልገቡኝ ሁለት ቃላት ነበሩ፥ ጅገ ሎጋ። የሎጋ መዉደቅ ማለት ነዉ። በዛን ግዜ ምን ቦረና ወሰደዉ? በዚህ ሁለት ቃላትስ ምን ማለት ፈልጎ ይሆን?
የሐረርጌዉ የባህል ዘፋኝ መሓመድ ሼካ እንደ እብሳ ጉታ ብሎ ያቀነቀነለት ሞክሼ ማን ነዉ?
በአፋን ኦሮሞ ተናጋሪ የሐረርጌ ሰዎች ለመብት ትግል የመጀመርያዉ ተኳሽ የተባለ ኤሌሞ ቅልጡ ነበረ።
የሎሬቱን ለካ ኣንተ ነህ የሚለዉን ስንኝ በማስታወስ ዹካሰ ሎሬት ፀጋዬ ፊ ኤለሞ ከምቱ ጫለ ብዬ እዚህ ፎረም ላይ መጻፌን ኣስታዉሳለሁ። ሁለቱም የተኮሱ ከተባለ የየትኛዉ ይበልጣል እንደማለት ነዉ።
ሎሬቱ ኢትዮጱያን አደራ ባይ በብዕሩ የመብት ታጋይ የነበረ ብሎ ከኣሁን በፊት ያሰበ ነብረ?
መመለስ ያልቻልኩኝ ጥያቄዎች ናቸዉ።

ቱባ አማርኛ እኮ ነው ገጣሚው ውስጣዊ ፍላጎቱን ከርሰ-ምድር ሰንጥቆ እንደ ወጣ ፏፋቴ ፈንድቆ ያስተላልፍልኛል ብሎ የመረጠው። እስኪ ይህን ግጥም በሌላ ቋንቋ ሞክረው? ያኔ ገጣሚውን ከቋንቋው ለይተህ ወይ ታመሰግነዋለህ ወይ ግጥሙን አማረኛ እንደ ሰራው ትረዳለህ።
DefendTheTruth wrote: ↑25 Jul 2023, 16:28ለራሳቸዉ መቀማት ከልተመቻቸዉ ደግሞ አንስቶ "የቱባ አማራ" ነዉ ይሉናል፣ አረ እነዚህን አንድ መላ ፈልጉላቸዉ፣ ኦሮሞን መዋጥ የህልም እንጄራ ያህል እንኳ አይቀልም ና።
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
Ignorant DDT, you shouldn't have wondered about our claims. You pastoralists trekked 1000s of miles from Madagaskar to settle on our lands, learn to farm from us and build permanent houses, marry our girls and raise bantu-looking kids who never carried our genes. Aliens within our midst. It's our fault that you have the nerve to claim you're different from us.DefendTheTruth wrote: ↑25 Jul 2023, 16:19አንዳንድ እፍረት የምባል ነገር በዉስጣቸዉ ተፈጥሮ የማያዉቅ ቅዠታሞች ሁሉን የተሳካለትን ኦሮሞ ጉራጌ ነበር ተቀምተን ነዉ እንጂ ብሎ ቅዠታቸዉን ማላዛን አይሰለቸቸዉም።
ሎሬት ፀጋዬንም የእኛ ነበር፣ ሳይሉ ይቀራሉ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ቀድመን እንስጣቸዉ እንጂ ምን እንበል?
-
- Senior Member
- Posts: 12037
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ጉራጌዉ ሎሬት
እህትህ ታምራለች?Dama wrote: ↑30 Mar 2025, 14:50
Ignorant DDT, you shouldn't have wondered about our claims. You pastoralists trekked 1000s of miles from Madagaskar to settle on our lands, learn to farm from us and build permanent houses, marry our girls and raise bantu-looking kids who never carried our genes. Aliens within our midst. It's our fault that you have the nerve to claim you're different from us.