Page 1 of 1
Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 25 Jul 2023, 02:10
by Axumezana
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 25 Jul 2023, 02:47
by TesfaNews
Gondere Fasilades church in axum
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 25 Jul 2023, 09:08
by Meleket
አንድ ይትባረክ ግደይ የተባሉ ጠሓፊ “ዘረኛ ማነው? ኢትዮጵያዊያን ፍረዱ!” በሚል ርእስ በጣፉት መጸሓፋቸው ገጽ 14-15 ስለ ሚካኤል ስሑልና የጎንደር ህዝብ እንዲህ ኣስነብበውናል
የትግራይ ሰዎች ኣሉ ዶ/ር ነጋሽ (ኣሰፋ ነጋሽ) “ሁለት ሰዎች ተጣልተው ዳኝነት ቢጠይቁ ማነው የእኔ ወገን እንጂ ማነው የተበደለ ብለው ኣይወስኑም/ኣይፈርዱም/”። ማስረጃ ግን ኣላቀረቡም። እኔ ግን ማስረጃ ኣለኝ። እሱም በአንድ ወቅት የራስ ስሁል ሚካኤል ልጅ ኣሽከራቸውን ገደለባቸውና እንደተለመደው የድሮ ፍርድ የጎንደር ሕዝብ ተሰብስቦ በልጃቸው ላይ ፍርድ እንዲሰጥ ጠየቁት።
ሕዝቡም የንጉስ ልጅ መሆኑን ፈርቶ በአንድ ዓመት የእስር ፍርድ እንዲወሰንበት፡ ሓሳብ ኣቀረበ። ስሑል ሚካኤል ግን በፍርዱ ኣልረኩም ነበርና በሉ እንጂ ሌላ ፍርድ ስጡ፣ እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፏቸው 3-4 ዓመት እስራት ፈረደበት ሕዝቡ። ትግሬው ራስ ስሑል ሚካኤል ግን እንዴት የድሃ ልጅ ደም በከንቱ ፈሶ ይቀራል ኣሉና ከሕዝብ ያልተጠበቀ ፍርድ ፈረዱ። ፍርዱም በቀጥታ እዚያው በዚያው በልጃቸው ላይ የስቅላት ፍርድ ፈርደው አስገደሉት።
ጥያቂያችን ለአዋቂዎች ነው። ሚካኤል ስሑል በስቅላት የቀጡል ልጃቸው ከመጀመርያ ሚሽታቸው ከወይዘሮ ወለተገብርኤል የተወለደ ነው ወይስ ከሁለተኛዋ ሚሽታቸው ከጐንደሪቷ ከአስቴር የተወለደ? ይህ ይትባረክ ግደይ የጣፈው ታሪክስ ምንጩ ተወዴት ነው ኣልጠቆመንም እኮ?
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 25 Jul 2023, 12:34
by Axumezana
መልሱን፥ ተመራምረህ፥ ንገረን፤
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 02:24
by Meleket
ሁሉንም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከተመራመርንላችሁማ፡ እናንተ መቼ ልትመራመሩ ነው?
ምንስ ልትመረምሩ ነው? ደግሞስ "የሊቃዉንት" ሞልተውናል እማደል የምትሉት? እስቲ ሊቃዉንቶቻችሁ ዬሚሉንን እንስማ!
Axumezana wrote: ↑25 Jul 2023, 12:34
መልሱን፥ ተመራምረህ፥ ንገረን፤
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 03:09
by Axumezana
ደብተራ፥ Axumezana ሌላ፥ ምርመራ፥ ላይ፥ ነው። ለጠየቅከው፥ ጥያቄ፥ መልስ፥ ማግኘቱ፥ ላንተ፥ ይቀላል! የመስመር፥ ዳኛ፥ ለመሆን፥ ብቁ፥ አይደለህም። ያልፀደቀ፥ ሹመት፥ በራስህ፥ ላይ፥ መለጠፍ፥ አዲስ፥ አበባዎቹ፥ ግንጥል፥ ጌጥ፥ ይሉታል። ኢሳያስ፥ ስልጣን፥ ይዞ፥ ሙጭጭ፥ እንዳለው፥ አንተም፥ ራስህን፥ ሾመህ፥ አለቅም፥ ማለትህ፥ ሁለታችሁም፥ ከአንድ፥ ውሃ፥ እንደተቀዳችሁ፥ ያሳያል።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 03:12
by TesfaNews
በአክሱም የሚገኘው የድሮው የማርያም ቤተ ክርስቲያን በጎንደር እና በሸዋ ልጅ በአጼ ፋሲል ተሰራ

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 03:18
by Axumezana
ትክክል፥ ነው፤ አክሱሙን፥ የኢትዮጵያ፥ ነገስታት፥ አክብረውት፥ ነሮዋል፥ ( እንደገና፥ እንዲመሰረት፥ ባይፈልጉም) ፥ከዮዲት፥ ግራኝ፥አህመድ፥ ከአብይና፥ ከኢሳያስ፥ በስተቀር።
አሁንም፥ ኢትዮጵያውያን፥ ተባብረው፥ የፈረሰውን፥ ከሰሃሪ፥ በታች፥ የመጀመርያ፥ የሆነውን፥ ቤተክርስትያን፥ መስራት፥ አለባቸው። አክሱም፥የመላው፥ ኢትዮጵያውያን፥ ንብረት፥ ነው።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 03:41
by Meleket
ወዳጃችን ወደሉ ካድሬ Axumezana ስለ አስተያየትህ እናመሰግንሃለን። ምርመራ ላይ መሆንህን ስላበሰርከን ተደስተናል፡ ምርመራው የኅሊና ይሆን ዘንድም ተመኝተንልሃል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞቹ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ዳኝነት ሹመት ዬሚመስላቸው ስቅላት መሆኑ ዬማይገባቸው ሰዎች ምድራዊውን እንጂ ሰማያዊውን ሃገር ዬማይመኙት መሆናቸውን ጠንቅቀን እናውቃለን።
ይህንንም ያረጋገጥነው፡ ስለ ግዜያዊውና ምድራዊው ካልሆነ በስተቀር ስለ ዘለዓለማዊውና ሰማያዊው ሃገር ምንም ዬማያውቁቱ ዜጎች ኣፋቸውን ኣሞጥሙጠው ስለ ግንጥል ጌጥ ለመናገር እንደማያፍሩ፡ ከዚህ ቀደም ባደረግነው ሌላ ምርምርም በመገንዘባችን ነው።
Axumezana wrote: ↑26 Jul 2023, 03:09
ደብተራ፥ Axumezana
ሌላ፥ ምርመራ፥ ላይ፥ ነው። ለጠየቅከው፥ ጥያቄ፥ መልስ፥ ማግኘቱ፥ ላንተ፥ ይቀላል! የመስመር፥ ዳኛ፥ ለመሆን፥ ብቁ፥ አይደለህም። ያልፀደቀ፥ ሹመት፥ በራስህ፥ ላይ፥ መለጠፍ፥ አዲስ፥ አበባዎቹ፥ ግንጥል፥ ጌጥ፥ ይሉታል። ኢሳያስ፥ ስልጣን፥ ይዞ፥ ሙጭጭ፥ እንዳለው፥ አንተም፥ ራስህን፥ ሾመህ፥ አለቅም፥ ማለትህ፥ ሁለታችሁም፥ ከአንድ፥ ውሃ፥ እንደተቀዳችሁ፥ ያሳያል።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 03:55
by Axumezana
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 04:55
by Meleket
ኣዬ ወዳጃን ወደሉ ካድሬ Axumezana የማታወራው ነገር መቼም ዬለም። ለመሆኑ ብረዚደንታችን ዬት ላይ ነው ራሳቸውን የሾሙት? ለምን ስም ታጠፋለህ? ራሳቸውን እንደሾሙ ማስረጃ ካለህ ወዲህ።
የኅሊና ምርመራ ማድረጉ ብዙ ብዙ ሳይጠቅምህ ኣይቀርም። ይሄው “ራስን መሾም ፀያፍ ነው” ለማለት እንኳ በቅተሃል። ይህ ትምህርት የመንበረ ሰላማ ነው ወይስ የፓትርያርኩና የሲኖዶሳቸው? ብለን እንድንጠይቅህ ፈልገህ ከሆነ እምብዬው አንጠይቅህም። . . . ነገሩ ነው እንጂ መንበረ ኣልነጃሽወ ኣልቢላል’ስ ለማድረግ ምን እያከናወናችሁ ነው ብለንም ኣንጠይቃችሁም፡ ምክንያቱም ጉዳዩ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን በፍጹም ስለማይመለከተን።
Axumezana wrote: ↑26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥
ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 26 Jul 2023, 16:37
by Axumezana
ደብተራ፥ በህልም፥ አለም፥ ራስህን፥ ሹመህ፥ ከዛ፥ ላለመውረድ፥ በጠባብዋ፥ጭንቅላትህ፥ ውስጥ፥ ትግልና፥ ስቃይ፥ላይ፥ ነህ። መሰቃየቱን፥ቀጥልበት።
ኢሱን፥ ማን፤ እንደሾመው፥ እርሱን፥ ጠይቀው፥ ( በመጠየቅህ፥ ለሚደስብህ፥ችግር፥ ግን፥ተጠያቂ፥ አይደለሁም።)
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 27 Jul 2023, 05:58
by Meleket
ስለ "የሕልም ዓለም" የትግል ልምድ ያለህ ነው ዬምትመስለው ስለ አሰብ ልዩ አስተሳሰብ የምታራምደው ወዳጃችን ወደሉ ካድሬ Axumezana
ስለ 'የሕልም ዓለም' ሕልመኞች፡ በሁለት ክፍለዓለማት ስላሉ ሕልመኞች እዚህ ቁምነገር ኮምኩመን ነበር፡ አንተም ገብተህ ኮምኩም እስቲ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645&
'አምበራ መጠቓ' ላይ የተገለጸው "ጦመ ትግራይ" ላይ ካለህ ግን ቀስ ብለህ ሌላ ግዜ ትኮመኩመዋለህ፡ የኅሊና ምርመራው ቢቀድምብህ ይሻለል ብለን መክረንሃል፡ እኛ ኤርትራውያኑ የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ያ "ራስን መሾም ፀያፍ ነው!" ያልከው አባባል ግን ሲሻው ከመንበረሰላማ ይፍለቅ አሊያም ከፓትርያርኩና ከሲኖዶሳቸው ይፍለቅ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደ ትልቅ የኣባባል መዝግበነዋል።
Axumezana wrote: ↑26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥
ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 27 Jul 2023, 08:45
by Selam/
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 10 May 2025, 02:22
by Axumezana
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 10 May 2025, 07:09
by Dama
Relics of colonial Portugal.
Re: Michael Sehul palace in Gondar-!
Posted: 10 May 2025, 10:28
by Selam/
የናንተ ባህል?
የኮሚኒስት ማንፌስቶው ነው ወይንስ ከይሶነቱ?
Axumezana wrote: ↑26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።