Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TesfaNews
Member+
Posts: 7970
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesob

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by TesfaNews » 25 Jul 2023, 02:47

Gondere Fasilades church in axum

Meleket
Member
Posts: 4349
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Meleket » 25 Jul 2023, 09:08

አንድ ይትባረክ ግደይ የተባሉ ጠሓፊ “ዘረኛ ማነው? ኢትዮጵያዊያን ፍረዱ!” በሚል ርእስ በጣፉት መጸሓፋቸው ገጽ 14-15 ስለ ሚካኤል ስሑልና የጎንደር ህዝብ እንዲህ ኣስነብበውናል
የትግራይ ሰዎች ኣሉ ዶ/ር ነጋሽ (ኣሰፋ ነጋሽ) “ሁለት ሰዎች ተጣልተው ዳኝነት ቢጠይቁ ማነው የእኔ ወገን እንጂ ማነው የተበደለ ብለው ኣይወስኑም/ኣይፈርዱም/”። ማስረጃ ግን ኣላቀረቡም። እኔ ግን ማስረጃ ኣለኝ። እሱም በአንድ ወቅት የራስ ስሁል ሚካኤል ልጅ ኣሽከራቸውን ገደለባቸውና እንደተለመደው የድሮ ፍርድ የጎንደር ሕዝብ ተሰብስቦ በልጃቸው ላይ ፍርድ እንዲሰጥ ጠየቁት።

ሕዝቡም የንጉስ ልጅ መሆኑን ፈርቶ በአንድ ዓመት የእስር ፍርድ እንዲወሰንበት፡ ሓሳብ ኣቀረበ። ስሑል ሚካኤል ግን በፍርዱ ኣልረኩም ነበርና በሉ እንጂ ሌላ ፍርድ ስጡ፣ እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፏቸው 3-4 ዓመት እስራት ፈረደበት ሕዝቡ። ትግሬው ራስ ስሑል ሚካኤል ግን እንዴት የድሃ ልጅ ደም በከንቱ ፈሶ ይቀራል ኣሉና ከሕዝብ ያልተጠበቀ ፍርድ ፈረዱ። ፍርዱም በቀጥታ እዚያው በዚያው በልጃቸው ላይ የስቅላት ፍርድ ፈርደው አስገደሉት

ጥያቂያችን ለአዋቂዎች ነው። ሚካኤል ስሑል በስቅላት የቀጡል ልጃቸው ከመጀመርያ ሚሽታቸው ከወይዘሮ ወለተገብርኤል የተወለደ ነው ወይስ ከሁለተኛዋ ሚሽታቸው ከጐንደሪቷ ከአስቴር የተወለደ? ይህ ይትባረክ ግደይ የጣፈው ታሪክስ ምንጩ ተወዴት ነው ኣልጠቆመንም እኮ?


Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 12:34

መልሱን፥ ተመራምረህ፥ ንገረን፤

Meleket
Member
Posts: 4349
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Meleket » 26 Jul 2023, 02:24

ሁሉንም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከተመራመርንላችሁማ፡ እናንተ መቼ ልትመራመሩ ነው? :mrgreen: ምንስ ልትመረምሩ ነው? ደግሞስ "የሊቃዉንት" ሞልተውናል እማደል የምትሉት? እስቲ ሊቃዉንቶቻችሁ ዬሚሉንን እንስማ!
Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 12:34
መልሱን፥ ተመራምረህ፥ ንገረን፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Axumezana » 26 Jul 2023, 03:09

ደብተራ፥ Axumezana ሌላ፥ ምርመራ፥ ላይ፥ ነው። ለጠየቅከው፥ ጥያቄ፥ መልስ፥ ማግኘቱ፥ ላንተ፥ ይቀላል! የመስመር፥ ዳኛ፥ ለመሆን፥ ብቁ፥ አይደለህም። ያልፀደቀ፥ ሹመት፥ በራስህ፥ ላይ፥ መለጠፍ፥ አዲስ፥ አበባዎቹ፥ ግንጥል፥ ጌጥ፥ ይሉታል። ኢሳያስ፥ ስልጣን፥ ይዞ፥ ሙጭጭ፥ እንዳለው፥ አንተም፥ ራስህን፥ ሾመህ፥ አለቅም፥ ማለትህ፥ ሁለታችሁም፥ ከአንድ፥ ውሃ፥ እንደተቀዳችሁ፥ ያሳያል።
Last edited by Axumezana on 26 Jul 2023, 03:14, edited 1 time in total.

TesfaNews
Member+
Posts: 7970
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesob

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by TesfaNews » 26 Jul 2023, 03:12

በአክሱም የሚገኘው የድሮው የማርያም ቤተ ክርስቲያን በጎንደር እና በሸዋ ልጅ በአጼ ፋሲል ተሰራ


Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Axumezana » 26 Jul 2023, 03:18

ትክክል፥ ነው፤ አክሱሙን፥ የኢትዮጵያ፥ ነገስታት፥ አክብረውት፥ ነሮዋል፥ ( እንደገና፥ እንዲመሰረት፥ ባይፈልጉም) ፥ከዮዲት፥ ግራኝ፥አህመድ፥ ከአብይና፥ ከኢሳያስ፥ በስተቀር።
አሁንም፥ ኢትዮጵያውያን፥ ተባብረው፥ የፈረሰውን፥ ከሰሃሪ፥ በታች፥ የመጀመርያ፥ የሆነውን፥ ቤተክርስትያን፥ መስራት፥ አለባቸው። አክሱም፥የመላው፥ ኢትዮጵያውያን፥ ንብረት፥ ነው።

Meleket
Member
Posts: 4349
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Meleket » 26 Jul 2023, 03:41

ወዳጃችን ወደሉ ካድሬ Axumezana ስለ አስተያየትህ እናመሰግንሃለን። ምርመራ ላይ መሆንህን ስላበሰርከን ተደስተናል፡ ምርመራው የኅሊና ይሆን ዘንድም ተመኝተንልሃል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞቹ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ዳኝነት ሹመት ዬሚመስላቸው ስቅላት መሆኑ ዬማይገባቸው ሰዎች ምድራዊውን እንጂ ሰማያዊውን ሃገር ዬማይመኙት መሆናቸውን ጠንቅቀን እናውቃለን። :mrgreen: ይህንንም ያረጋገጥነው፡ ስለ ግዜያዊውና ምድራዊው ካልሆነ በስተቀር ስለ ዘለዓለማዊውና ሰማያዊው ሃገር ምንም ዬማያውቁቱ ዜጎች ኣፋቸውን ኣሞጥሙጠው ስለ ግንጥል ጌጥ ለመናገር እንደማያፍሩ፡ ከዚህ ቀደም ባደረግነው ሌላ ምርምርም በመገንዘባችን ነው። :mrgreen:
Axumezana wrote:
26 Jul 2023, 03:09
ደብተራ፥ Axumezana ሌላ፥ ምርመራ፥ ላይ፥ ነው። ለጠየቅከው፥ ጥያቄ፥ መልስ፥ ማግኘቱ፥ ላንተ፥ ይቀላል! የመስመር፥ ዳኛ፥ ለመሆን፥ ብቁ፥ አይደለህም። ያልፀደቀ፥ ሹመት፥ በራስህ፥ ላይ፥ መለጠፍ፥ አዲስ፥ አበባዎቹ፥ ግንጥል፥ ጌጥ፥ ይሉታል። ኢሳያስ፥ ስልጣን፥ ይዞ፥ ሙጭጭ፥ እንዳለው፥ አንተም፥ ራስህን፥ ሾመህ፥ አለቅም፥ ማለትህ፥ ሁለታችሁም፥ ከአንድ፥ ውሃ፥ እንደተቀዳችሁ፥ ያሳያል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Axumezana » 26 Jul 2023, 03:55

ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።

Meleket
Member
Posts: 4349
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Meleket » 26 Jul 2023, 04:55

ኣዬ ወዳጃን ወደሉ ካድሬ Axumezana የማታወራው ነገር መቼም ዬለም። ለመሆኑ ብረዚደንታችን ዬት ላይ ነው ራሳቸውን የሾሙት? ለምን ስም ታጠፋለህ? ራሳቸውን እንደሾሙ ማስረጃ ካለህ ወዲህ።

የኅሊና ምርመራ ማድረጉ ብዙ ብዙ ሳይጠቅምህ ኣይቀርም። ይሄው “ራስን መሾም ፀያፍ ነው” ለማለት እንኳ በቅተሃል። ይህ ትምህርት የመንበረ ሰላማ ነው ወይስ የፓትርያርኩና የሲኖዶሳቸው? ብለን እንድንጠይቅህ ፈልገህ ከሆነ እምብዬው አንጠይቅህም። . . . ነገሩ ነው እንጂ መንበረ ኣልነጃሽወ ኣልቢላል’ስ ለማድረግ ምን እያከናወናችሁ ነው ብለንም ኣንጠይቃችሁም፡ ምክንያቱም ጉዳዩ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን በፍጹም ስለማይመለከተን።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 16972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Axumezana » 26 Jul 2023, 16:37

ደብተራ፥ በህልም፥ አለም፥ ራስህን፥ ሹመህ፥ ከዛ፥ ላለመውረድ፥ በጠባብዋ፥ጭንቅላትህ፥ ውስጥ፥ ትግልና፥ ስቃይ፥ላይ፥ ነህ። መሰቃየቱን፥ቀጥልበት።
ኢሱን፥ ማን፤ እንደሾመው፥ እርሱን፥ ጠይቀው፥ ( በመጠየቅህ፥ ለሚደስብህ፥ችግር፥ ግን፥ተጠያቂ፥ አይደለሁም።)

Meleket
Member
Posts: 4349
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Meleket » 27 Jul 2023, 05:58

ስለ "የሕልም ዓለም" የትግል ልምድ ያለህ ነው ዬምትመስለው ስለ አሰብ ልዩ አስተሳሰብ የምታራምደው ወዳጃችን ወደሉ ካድሬ Axumezana

ስለ 'የሕልም ዓለም' ሕልመኞች፡ በሁለት ክፍለዓለማት ስላሉ ሕልመኞች እዚህ ቁምነገር ኮምኩመን ነበር፡ አንተም ገብተህ ኮምኩም እስቲ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645&

'አምበራ መጠቓ' ላይ የተገለጸው "ጦመ ትግራይ" ላይ ካለህ ግን ቀስ ብለህ ሌላ ግዜ ትኮመኩመዋለህ፡ የኅሊና ምርመራው ቢቀድምብህ ይሻለል ብለን መክረንሃል፡ እኛ ኤርትራውያኑ የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

"ራስን መሾም ፀያፍ ነው!" ያልከው አባባል ግን ሲሻው ከመንበረሰላማ ይፍለቅ አሊያም ከፓትርያርኩና ከሲኖዶሳቸው ይፍለቅ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደ ትልቅ የኣባባል መዝግበነዋል።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።

Selam/
Senior Member
Posts: 15025
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Selam/ » 27 Jul 2023, 08:45

አረማዊዋ ወያኔ ደግሞ ይኸን ግዑዝ monstrosity ሰራች:



አዲሱ አክሱም ፅዮን በአፄ ሐይለ ሥላሴ ተሰራ።


TesfaNews wrote:
26 Jul 2023, 03:12
በአክሱም የሚገኘው የድሮው የማርያም ቤተ ክርስቲያን በጎንደር እና በሸዋ ልጅ በአጼ ፋሲል ተሰራ



Dama
Member
Posts: 4254
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Dama » 10 May 2025, 07:09

Relics of colonial Portugal.

Selam/
Senior Member
Posts: 15025
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Michael Sehul palace in Gondar-!

Post by Selam/ » 10 May 2025, 10:28

የናንተ ባህል?

የኮሚኒስት ማንፌስቶው ነው ወይንስ ከይሶነቱ?

Axumezana wrote:
26 Jul 2023, 03:55
ኢሱና፥ ደብተራ፥ እንድ፥ መሆናቸው፥ ይገርማል፥ የመሃል፥ ዳኝነት፥ ሹመት፥ ነው፥ በኛ፥ ባህል፥ደግሞ፥ራስን፥ መሾም፥ ፀያፍ፥ ነው። መንፈሳዊ፥ ሽመት፥ ከሆነ፥ ደግሞ፥ እኞ፥ፍሬህን፥ መርምረን፥ አላፀድቅንልሕም፥፤ አንተ፥ ወገንተኛ፥ስለሆንክ፥ ዳኛ፥ መሆን፥ አትችልም።

Post Reply