Page 1 of 1

Video Of:ወልቃይት,ኣማራ ኮ/ል ደመቀ ዝወደ,"ሰልጥነናል ተዘጋጅተናል ኣለ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 24 Jul 2023, 20:15
by tarik

Re: Video Of:ወልቃይት,ኣማራ ኮ/ል ደመቀ ዝወደ,"ሰልጥነናል ተዘጋጅተናል ኣለ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 24 Jul 2023, 20:25
by sun
tarik wrote:
24 Jul 2023, 20:15

The one and the only way is a negotiated win - win peaceful settlement! All else is like running to the bottom of the dirty drain. "ተዘጋጅተናል!!! WEEY GUUD !!!" :lol:


Re: Video Of:ወልቃይት,ኣማራ ኮ/ል ደመቀ ዝወደ,"ሰልጥነናል ተዘጋጅተናል ኣለ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 24 Jul 2023, 20:45
by Abere
የትግሬ ወያኔዎች ድንቁርና ጥግ ይደንቃል - በሰው እርስት እና ህዝብ ድርቅ ማለታቸው። ከመቸ ወዲህ ነው ወልቃይት እና ራያ የትግራይ ሁኖ የሚያውቀው? በጉልበት ዘለው ገብተው በስርቆት ትግሬ አድርጌዋለሁ ማለት ባለቤት አያደርግም። እንደት ይሆናል? ሽሬ ወይም ማይጨው የጎንደር እና የወሎ ናቸው በዚህ እንደራደር እንደማለት ነው። ትግሬ አይደለንም ብሎ ለአስርት አመታት የተዋጋቸው እኮ የወልቃይት፤ጠለምት እና ራያ ህዝብ ነው።

ለመሆኑ ከእንግድህ አይደለም የትግራይ አካል አድርጎ ለመደራደር ቀርቶ ለትግራይ በአደራ ወልቃይት፤ጠለምት እና ራያን ጠብቁልኝ አይቻልም። የምዕራባዊያን ሴራ አስፈጻሚ አጋሥስ የአማራን ህዝብ እና እርስት በመሰረቅ ለመገንጠል የተዘጋጀን እኩይ ሃይል ማንም አይደራደረውም። አብይ አህመድ መደራደር ከፈለገ ጅማ በሻሻን ይስጣቸው። የአማራ ህዝብ ልኡላዊ መብት አለው የማንም ጊዜ የገጠመ ወጠጤ ኦነግ እና ወያኔ እጣ ሊጣጣልበት አይችልም። የትግራይ ህዝብ ይህን ሊያውቅ እና ሊረዳ ሊቀበለውም ይገባል። ጦርነት ከተፈለገ ደግሞ ይቀጥላል - አብይ አህመድ፤ ፓርላማ ምናምን አይሰራም።


tarik wrote:
24 Jul 2023, 20:15