Page 1 of 1
ወያኔ ገዳም ገባች እንዴ?
Posted: 24 Jul 2023, 08:37
by Selam/
ወያኔ ፖለቲካው ሲከሽፍባት ጓዟን ጠቅልላ ቤተክርስቲያን ገብታለች። የዚች እስስት ጭንቅላት በከዘራ እስከሚቀጠቀጥ ድረስ፣ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተደብቃ ስለ አማራና ኤርትራ ንቃተ ኅሊና ታስተምራለች።
Re: ወያኔ ገዳም ገባች እንዴ?
Posted: 24 Jul 2023, 11:21
by Abere
ወደ ሌላው ዴዴቢት ዋሻ ለማለት ፈልገኽ ነው!? ለ30 አመታት እኮ ደብረሊባኖስ ገብተው ነበር እነ ቀሽ ሻምበል ቄስ ተገዳላይ።
Selam/ wrote: ↑24 Jul 2023, 08:37
ወያኔ ፖለቲካው ሲከሽፍባት ጓዟን ጠቅልላ ቤተክርስቲያን ገብታለች። የዚች እስስት ጭንቅላት በከዘራ እስከሚቀጠቀጥ ድረስ፣ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተደብቃ ስለ አማራና ኤርትራ ንቃተ ኅሊና ታስተምራለች።