Page 1 of 1

የሰበር ሰበር ዜና የኦርቶዶክስ ተአምር ባሜሪካ!

Posted: 23 Jul 2023, 21:40
by Horus
በ8 ሚሊዮን ዶላር የተገዛው ባለ15 ሚሊዮን ካሬ ሜትር ፍኖተ ሰማይ ገዳም (ሳን ሚጌል ከተማ፣ ሳን ሉዊስ ኦቢስቦ ካውንቲ፣ ካሊፎርኒያ እስቴት) ብድር ለመክፈል የሚደረገው መዋጮ ሙሉውን የሚፈለገው 5 ሚሊዮን ዶላር በመሰንሰብ ሊዘጋ ሰአታት ብቻ ቀርተውታል ።

ማለትም ይህ የአዲስ አበባ ከተማ ግማሽ ስፋት ያለው ገዳም ሙሉ መግዣው ተከፍሎ ፍሪ ኤንድ ክሊይር ሆነ ማለት ነው።

በጥቁት አመታት ውስጥ ፍኖተ ሰማይ ካሊፎርኒያ የሚባል የኢትዮጵያ ገዳም ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ከተማ ይሆናል !

አንድ ቀን ቁጥራቸው እስከ 10ና 20 ሚሊዮን የሚሆኑት የኢትዮ አሜሪካዊያን ግዙፍ ዩኒቸርሲቲ በፍኖተ ሰማይ ካሊፎርኒያ ከተማ እንደ ምንገነባ ጥርጥር የለውም!!!

እንደ ታሪካቸው ዛሬም ነገም ኢትዮጵያዊያን ታሪክ መስራታቸውን ይቀጥላሉ !!! ኢትዮጵያ ታላቋ! ኦርቶዶክስ ዘላለማዊ!!!



Re: የሰበር ሰበር ዜና የኦርቶዶክስ ተአምር ባሜሪካ!

Posted: 23 Jul 2023, 22:00
by Horus
Here is how it was listed for sale!

https://www.landandfarm.com/property/3- ... -12544544/

Re: የሰበር ሰበር ዜና የኦርቶዶክስ ተአምር ባሜሪካ!

Posted: 23 Jul 2023, 22:11
by Horus
UC Santa Barbara is only 2 hours drive south of Fanote Semay Gedam!