Page 1 of 1

በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 23 Jul 2023, 18:56
by Fiyameta

Re: በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 23 Jul 2023, 19:14
by Digital Weyane
ፎቶው ባንዳ የወያኔ መሪዎች የትግራይ ህዝብን ምን ያህል እንደሚፈሩት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ነጮች ቦዲጋርዶች ይሰጠን ጡቁሮችን አናምንም አሉ። የራሳቸውን ጥላ የመፍራት ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በውክልና ጦርነት ውስጥ ያስፈጀ የባንዳ ቡድን ተይዞ ለሕግ ይቀርባል እንጂ እንዴት ባንዳነትን እንደ ጀግንነት አንግቦ የትግራይ ህዝብ አንገት ያስደፋል፣ ያዋርዳል፣ ያሸማቅቃል? :roll: :roll:

Re: በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 23 Jul 2023, 19:57
by Abdisa
They're afraid of their own agame people. :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 23 Jul 2023, 21:16
by Fed_Up
This photo sum it up that Getachew Reda is not trusted by the agameWoch. Probably Getcho's days are numbered unless he moved to Addis.

They will kill him just because he is Amhara and their leader. Getcho knows how to use his tongue in multiple places. He licks in Addis and he bubbles and convinces and confused the agamewoch in Mekele.

Re: በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 23 Jul 2023, 23:49
by Fiyameta
ፈራሕ ሸውዓተ በትሩ :oops: :oops:

Re: በፍርሀት የታጠረ ባንዳነት

Posted: 24 Jul 2023, 00:01
by Digital Weyane
ኡቶም ነቲ ናይ ውክልና ጦርነት ሃንደስቲ ፀዓዱ ልኸደምቶም ፁዑቕ ጥበቃ ክገብሩሎም ምርአይ አየግርመለይን። መራሕቲ ወያነን ህዝቢ ትግራይን ኻብድን ሒቖን ኮይናቶም ኻም ዘለዉ እዩ ዘመላኽት። ኡቲ ህዝቢ ደቁ በሊዕካሉ ብሰላም ክህርስ ዘይሕሰብ ነገር እዩ። ኻው ሓደ ትግራዋይ ቤተሰብ ክሳብ አርባዕተ ቆልዑ እዮም አውቲ ናይ ውክልና ጦርነት ሃሊቖም። ኡቶም ዝቐረዩ ድማ ኢዶምን እግሮምን ስኢኖም ዘስካሕክሕ ኑሮ ይነብሩ አለዉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: