Page 1 of 1

ቀልድ ... ለእሁድ! ዘበት ... ለሰንበት!

Posted: 23 Jul 2023, 08:20
by Assegid S.
በህወሃት ላይ ጦርነቱን የከፈቱትና የመሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ናቸው። ይኼ የማይዋሽ ሐቅ ነው። ለዚህም ደግሞ ተጠያቂ መሆን አለባቸው ብዬ ትላንትም፣ አሁንም፣ ወደፊትም በፍፁም አላምንም። ነገር ግን የዛ መንደር ሰዎች ... ከጦርነቱ ኣዝማችና መሪ ይበልጥ ቀን ከሌት ሲራገሙና ሲጮኹ የሚያድሩት "ፋኖ-ኣማራ-ፋኖ" እያሉ ነው። ለምን ብዬ ደግሞ አልጠይቅም፤ ምክንያቱም ሰው ናቸውና ማን በደንብ ሰቅስቆላቸው እንዳንሰቀሰቃቸው የሚያስተውል ልብም ባይሆን የሚመለከት ዓይን አላቸው።

የቴሌፎን አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ከደንበኞቻቸው የስልክ ጥሪ የቃል ምልልሶች በመነሳት ... the most pronounced word የሚል statistics የሚሰሩበት ህግ፣ ኣቅምና ቴክኖሎጂ ቢኖር ኖሮ "ፋኖ" ግንባር ቀደም ቃል በሆነ ነበር። ለማንኛውም ግን "ፋኖ" በ Yahoo 'Trending-Now' section ላይ 'the web’s most searched (typed) word' ሆኖ በኣንደኛ ደረጃ እንዲመዘገብ ስላደረጉልን የዛን ሰፈር ሰዎች ሳናመሰግናቸው አናልፍም። follow the red arrow ... 8)


Re: ቀልድ ... ለእሁድ! ዘበት ... ለሰንበት!

Posted: 23 Jul 2023, 13:07
by sarcasm
Assegid S. wrote:
23 Jul 2023, 08:20
በህወሃት ላይ ጦርነቱን የከፈቱትና የመሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ናቸው። ይኼ የማይዋሽ ሐቅ ነው።
እንዴ! ጦርነቱን የጀመሩትማ ሕወሓቶች ናቸው። ባይጀምሩት ዛሬ ጦርነት ኣይኖርም ነበር። ራሳቸው መስክረዋል። ያ ማንው የሚሉት ተናግሯል። I know Assegid is Eden / Sarcasm weyane cadre. He wants the PM to be responsible of the war.

እኔም ልቀልድ ወንድም አሠግድ :lol:

Re: ቀልድ ... ለእሁድ! ዘበት ... ለሰንበት!

Posted: 23 Jul 2023, 14:17
by Assegid S.
sarcasm wrote:
23 Jul 2023, 13:07
Assegid S. wrote:
23 Jul 2023, 08:20
በህወሃት ላይ ጦርነቱን የከፈቱትና የመሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ናቸው። ይኼ የማይዋሽ ሐቅ ነው።
እንዴ! ጦርነቱን የጀመሩትማ ሕወሓቶች ናቸው። ባይጀምሩት ዛሬ ጦርነት ኣይኖርም ነበር። ራሳቸው መስክረዋል። ያ ማንው የሚሉት ተናግሯል። I know Assegid is Eden / Sarcasm weyane cadre. He wants the PM to be responsible of the war.

እኔም ልቀልድ ወንድም አሠግድ :lol:
lol you made me laugh for real. " I know Assegid is Eden / Sarcasm weyane cadre" እኔ በፊትም ጠርጥሬ ነበር 8) Then, let me wish a GREAT WEEKDAYS for Sarcasm / Edu / and Myself 8)