Page 1 of 1
የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 08:16
by Revelations
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 09:06
by Revelations
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 11:57
by Horus
አንቺ ከቶን ከድሞ የዘፈነው ጥላሁን ነው ወይስ መሃመድ ወርዲ?
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 14:06
by sarcasm
Horus wrote: ↑23 Jul 2023, 11:57
አንቺ ከቶን ከድሞ የዘፈነው ጥላሁን ነው ወይስ መሃመድ ወርዲ?
Ato Girmay Solomon is saying he wrote Anchi Keto for Tilahun while he was in Sudan. He also said he wrote another song for Alemaye Eshetu in this clip but I don't know the song. The song goes ስሜት አርኪ መአዛሽ እርጎ ነው . . . or something. I remember him say in another interview that he is the first habesha singer to play the sudanse music instrument called Oud (similar to box guitar).
You probably know the tune of this song in Oromo music
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 14:35
by Revelations
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 15:33
by Assegid S.
Original Singer:
Dereje Kebede (
Dr.)
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 17:24
by Revelations
ጴንጤ ኖት እንዴ? ይሄንን ሌላም ጊዜ ልጠይቆት አስቤ ትቼው ነው::
Assegid S. wrote: ↑23 Jul 2023, 15:33
Original Singer:
Dereje Kebede (
Dr.)
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 19:03
by Assegid S.
Revelations wrote: ↑23 Jul 2023, 17:24
ጴንጤ ኖት እንዴ? ይሄንን ሌላም ጊዜ ልጠይቆት አስቤ ትቼው ነው::

እንዲያ ከሆነ ዘንዳማ ቀድሞም የነበሮት ጥርጣሬ ትክክል ነበር። በሳምንቱ የዘፈን ምርጫ ላይ መዝሙር ይዤ መከሰቴ እነ Sarcasm "
አሃዳዊ" ናቸው ብለው ለተቃውሞ እንዳይወጡ በማሰብ ህብረ-ሀይማኖታዊነታችንን ለማሳየት ነው።
መልካም የሥራ ሳምንት እንዲሆንልዎ ልባዊ ምኞቴ ነው
ለመልስ ብቅ ካልኩ አይቀር ደግሞ ... ክርስቶስም ቢሆን ከደቀመዛሙርቶቹ መካከል አብልጦ የሚወደው ሰው ነበረውና፥ እኔም
ከሴት ዘማሪያን መካከል አብልጬ የማዳምጣትን እና ልዩ ቦታ የምሰጣትን ዘማሪ ቃልኪዳን ጥላሁንን (ሊሊን) የሳምንቱ ምርጫዬ ማሳረጊያ ላድርጋት
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 19:21
by TGAA
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 19:50
by Revelations
Assegid S. wrote: ↑23 Jul 2023, 19:03
Revelations wrote: ↑23 Jul 2023, 17:24
ጴንጤ ኖት እንዴ? ይሄንን ሌላም ጊዜ ልጠይቆት አስቤ ትቼው ነው::

እንዲያ ከሆነ ዘንዳማ ቀድሞም የነበሮት ጥርጣሬ ትክክል ነበር። በሳምንቱ የዘፈን ምርጫ ላይ መዝሙር ይዤ መከሰቴ እነ Sarcasm "
አሃዳዊ" ናቸው ብለው ለተቃውሞ እንዳይወጡ በማሰብ ህብረ-ሀይማኖታዊነታችንን ለማሳየት ነው።
መልካም የሥራ ሳምንት እንዲሆንልዎ ልባዊ ምኞቴ ነው
ለመልስ ብቅ ካልኩ አይቀር ደግሞ ... ክርስቶስም ቢሆን ከደቀመዛሙርቶቹ መካከል አብልጦ የሚወደው ሰው ነበረውና፥ እኔም
ከሴት ዘማሪያን መካከል አብልጬ የማዳምጣትን እና ልዩ ቦታ የምሰጣትን ዘማሪ ቃልኪዳን ጥላሁንን (ሊሊን) የሳምንቱ ምርጫዬ ማሳረጊያ ላድርጋት
እንዲህ ብዙ ቆሌዬ ነግሮኝና (is sixth sense a correct translation?) አስተውዬ ሳልናገረውና ስላጠይቅ የማልፈው ብዙ ነገር አለ። ለሰጡት መልስ አመስግናለ ሁ። መልካም የስራ ሳምንት ይሁንሎት ለ እርስዎም!
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 23 Jul 2023, 23:29
by Horus
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 24 Jul 2023, 01:40
by TGAA
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 24 Jul 2023, 14:30
by kerenite
Horus wrote: ↑23 Jul 2023, 11:57
አንቺ ከቶን ከድሞ የዘፈነው ጥላሁን ነው ወይስ መሃመድ ወርዲ?
I have to disappoint you, ethios were copying sudanese songs and not the other way around.
For instance the song anchi konjo was originally sang by mohamed werdi (alhanin yafuaadi) in the 1960s and the kerenite violinist ABEKER ASHEKIH who was a member of the kibur zebegna band was the one who amharanized the song and tillahun sang it.
Most of menilik wessinachew zefenoch were originally sudanese.
There is not even one single abyssinian song which the sudanese stole from ethiopia.
Come on stop bragging and admit.
Re: የእሁድ የዘፈን ተጀምሯል። ኑ ምርጫችሁን አቅርቡ!
Posted: 24 Jul 2023, 14:59
by TGAA
kerenite wrote: ↑24 Jul 2023, 14:30
Horus wrote: ↑23 Jul 2023, 11:57
አንቺ ከቶን ከድሞ የዘፈነው ጥላሁን ነው ወይስ መሃመድ ወርዲ?
I have to disappoint you, ethios were copying sudanese songs and not the other way around.
For instance the song anchi konjo was originally sang by mohamed werdi (alhanin yafuaadi) in the 1960s and the kerenite violinist ABEKER ASHEKIH who was a member of the kibur zebegna band was the one who amharanized the song and tillahun sang it.
Most of menilik wessinachew zefenoch were originally sudanese.
There is not even one single abyssinian song which the sudanese stole from ethiopia.
Come on stop bragging and admit.
Much ado about nothing.