Page 1 of 1

LiVe:- Ethio 360 "የአማራን ህዝብ ትግል ለማምከን ብአዴን የሸረበው አዲስ ስልት" Saturday July 22, 2023

Posted: 22 Jul 2023, 14:16
by Wedi
LiVe:- Ethio 360 "የአማራን ህዝብ ትግል ለማምከን ብአዴን የሸረበው አዲስ ስልት" Saturday July 22, 2023
:!:

Re: LiVe:- Ethio 360 "የአማራን ህዝብ ትግል ለማምከን ብአዴን የሸረበው አዲስ ስልት" Saturday July 22, 2023

Posted: 22 Jul 2023, 14:30
by Misraq
.
.
.
ይህ ትክክል ነው፥፥

ከፋኖ ጋር እንደራደራለን
ቦያሌው ይህን ፤አለ

ምናምን የምትለው ጨዋታ የፋኖን ሞመንተም ለመቀነስና ለማስቆም ነው፥፥ ብአዴን ብአዴን ነው፥፥ ስሪቱም ግርድና ነው፥፥ ከዛ ያለፈ ምንም ልያመጣ አይችልም፥፥ የዛሬ አምስት አመት ሁሉም ነገር በእጁ ነበረ፥፥ ግርድናን ስለመረጠ እዚህ ደርሰናል፥፥ ከዚህ አዙሪት ሊወጣ አይችልም መወገድ ነው ያለበት