Page 1 of 1

የመጀመርያው ፓትርያሪክ የአባ ሰላማና የቅዱስ ያሬድ መስቀሎች፤ ከትግራይ የተሰረቁ ቅርሶች በአማራ ክልል ለሕዝብ ሲቀርቡ | "ያስመጣነው ዝም ብለን አይደለም!"

Posted: 22 Jul 2023, 08:10
by sarcasm
Cultural Genocide of Tigray continues . . .

"ያስመጣነው ዝም ብለን አይደለም፣ ታሪክ አለው"

ከትግራይ የተሰረቁ ጥንታዊ ቅርሶች (የቅዱስ ያሬድ መስቀልና ድጓ፣ የአቡነ ሰላማ መስቀል ወዘተ) "ድንገት እዚህ ገዳም ውስጥ ተገኙ" ተብለው በጣና ቂርቆስ ገዳም ለተሰበሰበ ህዝብ ሲቀርቡ የሚያሳይ ቪድዮ
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/738193512/vide ... 127814676/

Re: የመጀመርያው ፓትርያሪክ የአባ ሰላማና የቅዱስ ያሬድ መስቀሎች፤ ከትግራይ የተሰረቁ ቅርሶች በአማራ ክልል ለሕዝብ ሲቀርቡ | "ያስመጣነው ዝም ብለን አይደለም!"

Posted: 22 Jul 2023, 08:33
by sarcasm
Above link updated.

Re: የመጀመርያው ፓትርያሪክ የአባ ሰላማና የቅዱስ ያሬድ መስቀሎች፤ ከትግራይ የተሰረቁ ቅርሶች በአማራ ክልል ለሕዝብ ሲቀርቡ | "ያስመጣነው ዝም ብለን አይደለም!"

Posted: 22 Jul 2023, 09:27
by Abere

አክሱም ፅዮን የሚገኘው ጽላት ወደ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ እንደገባ ለሺ አመታት በጣና ገዳም ውስጥ እንደ ነበር እና በሗላም በንጉሱ ትዕዛዝ አክሱም እንደ ተወሰደ ማወቅ ያስፈልጋል። በጣና ገዳም መስዋዕተ ኦሪት ይደረግበት የነበሩት ዕቃዎች ይገኛሉ። የጣና ሀይቅ እምቤታችን ልጇን እየሰሱ ክርስቶስን ይዛ በስደቷ ዘመን ነበረችበት። የአክሱም ታሪካ ከጣና የተወሰደ ታሪክ እንደሆነም ማወቅ ያስፈልጋል። መለያየት እና መከፋፋል በዘመኑ ስላልነበረ ይህ ሁሉ ችግር አልሆነበትም ለዚያን ጊዜው ትውልድ።

Re: የመጀመርያው ፓትርያሪክ የአባ ሰላማና የቅዱስ ያሬድ መስቀሎች፤ ከትግራይ የተሰረቁ ቅርሶች በአማራ ክልል ለሕዝብ ሲቀርቡ | "ያስመጣነው ዝም ብለን አይደለም!"

Posted: 22 Jul 2023, 12:33
by Axumezana
መንበረ፥ ሰላማ፥ አክሱም፥ መሆኑን፥ ተቀብሎ፥ እንደ፥ ጣና፥ ጨርቆስ፥ ያሉትን፥ እውቅና፥ መስጠት፥ መልካም፤ ነው። ያሬድም፥ አክሱማዊ፤ መሆኑን፥ አምኖ፥ አማራ፥ ክልል፥ውስጥ፥ የተዋቸውን፥ አሻራዎች፥ ማስተዋወቅ፥ መልካም፥ ነው።