These people are really Cursed!! የቀድሞው አባ ፀጋዬ የአሁኑ ሊቀ ኣእላፍ ኣባ እስጢፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ ጉድ!!
Posted: 21 Jul 2023, 16:15
These people are really Cursed!! የቀድሞው አባ ፀጋዬ የአሁኑ ሊቀ ኣእላፍ ኣባ እስጢፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ ጉድ!!
ምን ይባላል እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ ነው
***
ስሜ መልኮሎ አብርሃ እባላለሁ፡፡ ባለ ትዳር ነበርኩኝ። ሶስት ልጆች ወልጃለሁ፡፡ ከባለቤቴ ተፋትቻለሁ፡፡ ሁለቱም ልጆች ከአንድ አባት ነው የተወለዱት፡፡ ሶስተኛዋ ተአምር የምትባል ይህች ልጄ ግን ከሌላ የቤተክርስቲያን አባት "አባታችን ፀጋይ" ከሚባሉ ነው የተወለደችው።
ጠያቂ "እንዴት የቤተክርስቲያን አባት ከሆኑት ከአባ ፀጋዬ ተወለደች?
ሻይ እያፈላሁ ነው መጥተው አስገድደው የደፈሩኝ / ያመፁኝ /፡፡ ከዚያ በኋላ ትተዉኝ ከዚያም እኔ ወደ አገሬ ሄድኩኝ። ከዚያ ከተወለደች በኋላ መጥተው ልጄ አሳድግልኝ አሉኝ፡፡ ልጅቷ አራት አመት ሲሆናት ኩሃ መጥተው ወደ መቀሌ ወስደው ልብስ ገዝተው ገንዘብ ሰጥተው መለሷት፡፡
ጠያቂ፦ ለመሆኑ ልጅዎ ተአምር ከሳቸው እንደወለዷት የሚያውቅ ሰው አለ?
ሰው የሚመስለው ከሀጋዊ ባለቤቴና ከሁለቱ ልጆቸ አባት ከባለቤቴ የወለድኳት ነው የሚመስለው፡፡
ጠያቂ፦ ለመሆኑ አባ ፀጋይ አሁን የሚኖሩበትን ገዳም ያውቁታል?
አባ ፀጋይ የሚኖሩት ገዳሙ ጉንፋት ነው የሚባለው፡፡ ወደ ገዳሙ አሞኝ ፀበል ለመታጠብ ሂጃለው፡፡ ገዳሙ ከከቤተክርስቲያን አንድ አባ ያውቃሉ እንደወለድኩ።
ጠያቂ፦ አሁን ስማቸው ማን ይባላል?
አባ እስቲፋኖስ ነው የሚባሉት፡፡
ጠያቂ፦ ለመሆኑ ይመሰክራሉ አባትዋ መሆንዋ?
አዎ እመሰክራለሁ ልጅትዋ አስራ ስምንት አመት ሆኗታል። እስከዛሬ አሳድጌላቸዋለሁ አሁን ግን ይውሰዱዋት።
ትግርኛም ቢሆን ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያዳምጡ
በነገራችን ላይ አባ ፀጋዬ የሚባሉት አሁን ሊቀ ኣእላፍ ኣባ እስጢፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ ተብለው አዲስ በተቋቋመው መንበረ ከሳቴ ተብሎ በተቋቋመው የትግራይ ሲኖዶስ ጳጳስ ሆነው ተሹመዋል!!

Please wait, video is loading...