Page 1 of 1

የAkon ሚስት Rozina ትግሉን ተቀላቀለች

Posted: 21 Jul 2023, 14:10
by Misraq
.
.
.
በዚህ በ3 ሶስት ወር ውስጥ በዙ ሺህዎች ፋኖን ተቀላቅለዋል:: የቀድሞ የአብይ ከዳሚዎች መሳይ መኮንንና ደረጀ ሃብተወልድ ፋኖን ከተቀላቀሉት በጥቂቱ ናቸው፥፥ Damage እየሰሩም ነው ተብሎዋል:: ብርሃኑ ነጋም 11ኛው ሰአት ላይ ፋኖን ይቀላቀላል ተብሎ እየተጠበቀ ነው