Page 1 of 1

ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 09:57
by Union
አብይ ውጥረት ላይ ነው። የሚደውሉለት ኣንባሲዎች ናላውን አዙሮታል።

ብልጣብልጧ አሜርካ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ መፈንቅለ መንግስት ተከሰተ ብላ ብቅ ለማለት የመንግስት ጠለፋውን ከህውሀትጋ በምስጢር እየሰሩ ነው።

ጉድ በል ጎንደር!!

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 10:12
by Misraq
አብይ አህመድ already በተላላኪው ብአዴን በኩል እንደራደር ሽምግልና ምንትስ እያለ ነው፥፥ አሜሪካም ፍሬንድሊ በሆነ የመከላከያና የደህንነት ሰው ልትተካው ሽርጉድ ማለት እንደምትጀምር ግልጽ ነው (በግብጽ አብዮት አልሲሲን ያመጣቸው በዚሁ መንገድ ነው)

ነገር ግን የሸዋ ፋኖ 50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ጎፌረውን አያበጥርም፥፥ ተወርውሮ ይገባል ሸዋ ያሸዋል ገና እያለ:: በነገራችን ላይ የአዲስ አበባ ፋኖ ይፋ የሚሆንበት ቀን እየቀረበ ይመስላል

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 10:57
by Union
የአዲስ አበባ ፋኖን ይፋ የማድረጉ ጉዳይ መከናወን ያለበት ሰአት ነው። እነ አሜርካ ጀነራሎቻቸውን እንደአማካሪነት አስገብተዋል፣ ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የሚገባበትን መንገድ ለመዝጋት ማለት ነው። ነገር ግን እንድ የመከላከያ ክፍለጦር ዛሬ ወደ አ4ኪሎ ፊቱን ማዞሩ እና ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ ሀይሎች እንቅስቃሴ መጀመራቸው እየተሰማ ነው። ለምሳሌ ሙስጠፌ በፋኖ ግስጋሴ ላይ ያወጣው መግለጫ እና የአፋሩ ፕሬዝደንት ከፋኖ ጎን ነኝ ማለቱ እነ አሜርካንን ሽብር ውስጥ ከትቷል። መፈንቅለ መንግስት ፋይዳ ቢስ እንደ ሆነ እያዩ ነው። ድኩማኖች ይልሀል ይህ ነው።

የደቡብ ሀይሎችም መነሳት አለባቸው። እንዳልከው የአዲስ አበባ ፋኖ መውጣት አለበት
Misraq wrote:
21 Jul 2023, 10:12
አብይ አህመድ already በተላላኪው ብአዴን በኩል እንደራደር ሽምግልና ምንትስ እያለ ነው፥፥ አሜሪካም ፍሬንድሊ በሆነ የመከላከያና የደህንነት ሰው ልትተካው ሽርጉድ ማለት እንደምትጀምር ግልጽ ነው (በግብጽ አብዮት አልሲሲን ያመጣቸው በዚሁ መንገድ ነው)

ነገር ግን የሸዋ ፋኖ 50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ጎፌረውን አያበጥርም፥፥ ተወርውሮ ይገባል ሸዋ ያሸዋል ገና እያለ:: በነገራችን ላይ የአዲስ አበባ ፋኖ ይፋ የሚሆንበት ቀን እየቀረበ ይመስላል

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 11:26
by Misraq
I have a feeling Addis Abeba Fano will only be activated in the last offensive to take the city. Not anytime soon. In the meantime, fano is swelling in number. New recruites have been seen flocking not to count the number of Militia and Liyu-hail including ENDF joining them. The gathering storm is rapid.

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 11:53
by Union
It is gearing up. Last week's incidence is enough sign Addis FANNO is ready to move. A police officer was beaten to death by Addisabebans right in the center of the city. 3 of the polices run away for their lives as the people were chasing their car. These polices were snatching bananas from the street vendors. That was a shocking video.

This is just the result of FANNO's advancement! More and more of such incidents are in the making. The Facebook oromumas have toned it down as well :lol:

Fear is taking over! :lol:

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 12:03
by Misraq
True, የሙቀቱ ወላፈን ወደ ጥንታዊትዋ አዲስ አበባ (በራራ) የንጉስ ዳዊት ከተማ እየደረሰ ይገኛል፥፥ የተሰናዱት የበራራ ፋኖዎች ሕዝብ ድፍረት አግኝቶ ያግዛቸዋል የሚል መላ ምት ነው ያለው፥፥

ይህ በእንዲህ እንዳለ መከላከያው እንደ እምቦዎይ ካብ እየተናደ መሆኑ እየተነገረ ነው፥፥ ኮማንድ እና ስትራክቸሩ በቅርቡ ብጥስጥሱ ይወጣል፥፥ የሚከዳው ብዙ ነው፥፥ በውጭ የሚገኘው ሚድያ ጉልህ አስተዋጾ እያደረገ ነው፥፥ ነገር ግን በቂ አይደለም፥፥ ገና ያልሰሙ ብዙ አሉ፥፥

Re: ፋኖ ወደ 4ኪሎ እየገፋ በመሆኑ፣ እነ አሜርካ አብይን በመፈንቅለ መንግስት ስም ለመተካት እየሰሩ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

Posted: 21 Jul 2023, 12:54
by Noble Amhara
Delusional guy mosrak

How you going to talk about Addis when Fano has yet to be in Selale, Dera, Sululta, Sendafa, Aleltu, Yarer, Entoto. I hate bull$hit dont talk about shxt you dont know just like Agames. If Fano was about that it would have crossed the Shewan Border. So do not make myths and lies that cannot be proven right.