<ደም ከሚፈስበት ቦታ ላይ ሂዳችሁ አስታርቁ፤ትግራይ ለምን ሰላም ሆነ ነዎይ ይህንን የምትሉ?! > ወያኔ- ጵጳሳት እምበር ተገዳላይ ዘመንበረ ከሳቴ ጽልመት ምላሽ ለቅዱስ ሲኖዶስ
Posted: 20 Jul 2023, 14:49
< ደም ከሚፈስበት ቦታ ላይ ሂዳችሁ አስታርቁ፤ትግራይ ለምን ሰላም ሆነ ነዎይ ይህንን የምትሉ?! > የትግራይ ወያኔ- ጵጳሳት እምበር ተገዳላይ ዘመንበረ ከሳቴ ጽልመት የሰጡት ምላሽ ለቅዱስ ሲኖዶስ ጦርነት እንዳይከፈት እናስታርቅ ሲል የሰጡት