Page 1 of 1

ሐምሌ 12- እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ -ሐምሌ 12-ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ንጉሥ ሕዝቅያስን ረድቶት ሰናክሬም ድል የነሳበት ዕለት ነው፡፡

Posted: 19 Jul 2023, 21:28
by Abere
ሐምሌ 12- እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ -ሐምሌ 12-ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ንጉሥ ሕዝቅያስን ረድቶት ሰናክሬም ድል የነሳበት ዕለት ነው፡፡ አገራችን ሳጥናዔል ጎሰኝነትን ድል ለመንሳት ይርዳን።

የባህራንን የሞት ዕዳ ደብዳቤ የቀደደ ቅዱስ ሚካዔል የኢትዮጵያዊያንን ህይወት ያስቀጠፈውን ኢ-ህገመንስት በአማላጅ እና ረበዳትነቱ ይቅደድ።