የኢዜማዎች ትልቁ ድንቁርና ወይም ሞኝነት ለጎሳ ብቻ በተሰራ ፌደሬሽን እና ፓለቲካ አውራ ጎዳና ላይ የዜግነት ፓለቲካ አራምዳለሁ ብሎ መሞከር ነው።
Posted: 19 Jul 2023, 14:11
የኢዜማዎች ትልቁ ድንቁርና ወይም ሞኝነት ለጎሳ ብቻ በተሰራ ፌደሬሽን እና ፓለቲካ አውራ ጎዳና ላይ የዜግነት ፓለቲካ አራምዳለሁ ብሎ መሞከር ነው። በመጀመሪያ ያፌደሪሽን እና መዋቅር መፍረስ ነበረበት።
የዜግነት ፓለቲካ እና የጎሳ ስነ-መንግስታዊ መዋቅር በጭራሽ በጭራሽ አይገጣጠሙም። ወይ ኢዜማው እራሱ ውሸት ነው። ለጊዜው እንኳን ተቻችሎ ደባል መሆን አይችልም አንድ የከፋው ሰው እንደሚያንጎራጉረው
እስከዛው ነው እንጅ እስከ ጊዜው ድረስ፥
የበቅሎ ኮርቻ አይሆንም ለፈረስ።
ጭራሽ ለምደው የቀሩት ኢዜማዎች የብልጽግና ኦሮሙማ ተጋላቢ ፈረስ ሁነው አረፉት። አዎ ህዝቡ የዜጋ ርዕዮተ አለም ይፈልጋል። ግን የጎሳው አረም ተነቅሎ መጣል አለበት። The objective reality is ripe, but the removing the ethnic aparthied is a prerequisite.