Page 1 of 1

ብርሃኑ ነጋ

Posted: 19 Jul 2023, 08:14
by Lovetarik
በኢትዮጵያ ውስጥ በሃቀኝነት የተሻለ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ ብዬ ከማስባቸው ግለሰቦች መሃከል አንዱ ብርሃኑ ነበር። ሰውየው ግን ለፍትህ ሳይሆን ለስልጣን እንደሚቌምጥ በግልጽ ለኦሮሙማ አፋኝ ስርአት አገልጋይ በመሆን ስርአቱ የህጋዊነት መልክ እንዲያገኝ እየሰራ ነው። እስካሁን ይታገል የነበረው አንዲት የሚንስቴር ቦታ ለመያዝ ነበር። ወያኔ የሰውየውንንትክክለኛ ባህሪ አልተረዳችም ነበር እንጂ የሆነ ቀበሌ ሊቀመንበር ብታደርገው ኖሮ በደንብ ያገለግላት ነበር።

ታጥቦ ጭቃ፣ እድሜ ያላስተማረው ገልቱ ማለት ብርሃኑ ነጋ ነው።

Re: ብርሃኑ ነጋ

Posted: 19 Jul 2023, 08:51
by Wedi
Lovetarik wrote:
19 Jul 2023, 08:14
በኢትዮጵያ ውስጥ በሃቀኝነት የተሻለ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ ብዬ ከማስባቸው ግለሰቦች መሃከል አንዱ ብርሃኑ ነበር። ሰውየው ግን ለፍትህ ሳይሆን ለስልጣን እንደሚቌምጥ በግልጽ ለኦሮሙማ አፋኝ ስርአት አገልጋይ በመሆን ስርአቱ የህጋዊነት መልክ እንዲያገኝ እየሰራ ነው። እስካሁን ይታገል የነበረው አንዲት የሚንስቴር ቦታ ለመያዝ ነበር። ወያኔ የሰውየውንንትክክለኛ ባህሪ አልተረዳችም ነበር እንጂ የሆነ ቀበሌ ሊቀመንበር ብታደርገው ኖሮ በደንብ ያገለግላት ነበር።

ታጥቦ ጭቃ፣ እድሜ ያላስተማረው ገልቱ ማለት ብርሃኑ ነጋ ነው።
:lol: :lol:
ለዮንቨርስቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው፡፡ ምን ይጨመርበት? Designed by Birhanu Nega
Please wait, video is loading...

Re: ብርሃኑ ነጋ

Posted: 19 Jul 2023, 10:14
by sarcasm
'...ለሕገ-መንግስቱ ታማኝ ነን ቢሉ ህወሃትም ስልጣን ይሰጣቸው ነበር።' [ስለ አብን እና ኢዜማ ሹመኞች]

Please wait, video is loading...

Re: ብርሃኑ ነጋ

Posted: 06 Aug 2023, 17:02
by Lovetarik
Birhanu Nega, the learned fool, still steadfastly supporting Abiy. He believes, by supporting Abiy, he saved Ethiopia from falling apart.