Page 1 of 1

የግል ኮሌጅ ማቋቋም ከተቻለ ጳጳስ የሚመለምል የግል ድርጅት ንግድ ፈቃድ ማውጣት ይቻላል። ከተፈቀደ አክሱም የግል ጳጳሳት መመልመያ ኃ/ያ/ግ ድርጅት ማቋቋም ያዋጣል።

Posted: 17 Jul 2023, 11:03
by Abere
የግል ኮሌጅ ማቋቋም ከተቻለ ጳጳስ የሚመለምል የግል ድርጅት ንግድ ፈቃድ ማውጣት ይቻላል። ከተፈቀደ አክሱም የግል ጳጳሳት መመልመያ ኃ/ያ/ግ ድርጅት ማቋቋም ያዋጣል። Cash machine :lol: :lol: :lol: