Page 1 of 1

የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Jul 2023, 21:49
by Horus
የጎርጊስ ቢራ ሕንጻ ወደ ፐርፐዝ ብላክ መዞሩ እጅግ ደስ ያሰኛል !

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 07:33
by Educator
Don't regret. Its chance of succeeding is very slim. They are now forcefully marketing their ponzi scheme to collect as much money as they can and disappear like Ermias Amelga.
Btw, they are legally immune if they won't give investors the apartments. Because they never got into a contract by which they would provide apartments for the money investors pay for shares. Because the promise is a gift and not an obligation. A gift is stressed a lot by the company so that it cannot be enforced by law. GIFT GIFT GIFT GIFT...beware of what it means legally.
Horus wrote:
16 Jul 2023, 21:49
የጎርጊስ ቢራ ሕንጻ ወደ ፐርፐዝ ብላክ መዞሩ እጅግ ደስ ያሰኛል !

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 08:27
by Horus
Educator,
የሚገርመኝ አንተ ከዚህ የተለየ አስተያየና ግምት ቢኖርህ ነበር። ስለማታውቀው ነገር በሙሉ ልብ መናገእንደ ልማድና ባህሪ የያዝክ ሰው ስለሆንክ ። ፐርፐዝ ብላክ (ፐብ) ውስጥ 11/2 ሚል፣ 31/2 ሚል፣ 51/2 ሚል ከኪሳቸው አውጥተው የፐብ ሼር የሚገዙት ከአንተ ሺ ግዜ የተሻለ የንግድና ኢኮኖሚ እውቀት ያላቸው ናቸው።

ፐብ በ5 ቢሊዮብ የገዛው የቢጄአይ ህንጻ 100 አመት ታሪክ ያለው ዛሬ የኢትዮጵያ ፊይናንሺያ ዲስትሪክት እምብርት ያለና መሬቱ ብቻውን አንድ የአረብ ኢንቬስቶር በ10 ቢሊዮን የሚገዛው ቦታ ነው ። ይህ ቦታ የኢሚሬት መሳፍንቶች ከሚገነቡት የለግሃር ሜጋ ፕሮጀክትና አላሙዲን ከሚገነባው መሃመዲያ ከሚባለው ሌላ ሜጋ ፕሮጀት መሃል ያለ ወቅር አይደለም እንቁ ቦታ ነው ።

ታሪካዊው ጎርጊስ ቢራ አውቆ መሆን አለበት ቢዱ ለፐርፐዝ ብላክ የሰጠው!!! ፐብ እጅግ እጅግ አስገራሚ የቢዝነስና ሶሺያል ፊሎሶፊ ይዞ የተነሳ እራሳቸው የድርጅቱ ባለቤቶች በጥረታቸው እንዲሳካ የሚያደርጉት ሃሳብ ነው ። ከወዲሁ ስለተሳካ አንድ ሼር 31/2 ሚል (45 ሺ ዶላር) እንደ ብስኩት እየተሸጠ ያለው። ድርጅቱን የሚመሩት ሰዎች ምን ያክ እንደ ሚታመኑ ነው የሚያሳየው። መንግስት እራሱ ይህ ፕሮጀክት እንዲሳካ ይፈልጋል ። ይህ የሆነ አረብ ወይም የፈረንጆች ኮንሶርቲየም የሚዘውረው ፕሮጀክት ሳይሆን አገር በቀል ገንዘብና ሕዝብ የሚፈይደው የጎርጊስ ቢራ ፍልስፍና ተቀጥያ ነው ።

አንተ ስለማታውቀ ነገር በመዘርዘር ዝነኛ ነህ ። ሌላው ቀርቶ ፐብ የገዛው ቦታ ምን እንደ ሆነ፣ የት እንደ ሆነ፣ ምን አይነት ታሪክና ሕዝብ ከጀርባው እንዳለ አታውቅም ። ኤርሚያ አመልጋ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት ከቆሻሻው የወያኔ ትግሬ የሌብነትና የለማኝነት ካልቸር ጋር ስለተነካካ ነው ። አሁን እነዚያ የከሰሱት ሁሉ እንደ መልሶ ማኔጅ እንዲያደርግላቸው እየለመኑት ነው ። አንተ የወሎ ድሃ ገበሬን ሊጥ ስለመስረቅና የቤተ መቅሰስ አልባሳትና ታቦት ስለሚሸጡት ዘመዶችህ ብትጽፍ ያምርብሃል !

ፐብ መሰል ፕሮጀክት ይገባህ ዘንድ ቢዮሎጂህም ካልቸርህም አይፈድልህም!

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 08:43
by Misraq
Purpose Black ከስሙ ጀምሮ ponzi scam ነው። ወንድሜ ሆረስ FOMO እይያዝህ።

3 ነገር ልንገርህ

1 ይህ ቡድን ሥራውን የጀመረው ጥቁር አሜሪካኖችን ለማማለል በመሞከር ነው። ለዚህም የተሰጠው ሥም Race ተኮር ሆኖዋል። ቢዝነስ ስትጀምር ዘር ተኮር አስያየመሞችን መጠቀም አላዋቂነት ነው። Neutral ስም ያስፈልግሃል። ለPromotion የተጠቀሙት ደግሞ ይህን martin Luther, Malcolm x የመሳሰሉትን የነፃነት ታጋዬችን video ነው። with that you antagonize super rich and powerful westerns and create a reaction which goes against your favor.

2 the organization business plan moved from farming to real estate suddenly. This shows that the roadmap they designed early was wrong. Real estate move seems to me that it is not a well thought move. It is actually a hasty decision to quickly collect large money and keep investors live with hope.

3. The country regulation now is not business friendly. Mayer is corrupt ethno centric and biased. PB won't be immune from OPDO-PP affiliated business mogules.

The above is just the psychological and risk assessment. I will dive deep on the business practice next time. What Educator wrote is accurate and I will address that too.

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 09:12
by Educator
Does it make financial and economical sense to buy the whole Addis Ababa for ten billion Dollars let alone one building? :lol:
The country is a dying entity which has already turned into Somalia with several warlords. There is no rule of law, survival of the fitest is the current motto.
I don't want to indulge in personal character, but I would be doing a desrvice to you if I don't point out your experience with Mamo Killo, Birr Amtu Sainega, and so many others that you were worshipping like God and defended with lots of vulgarity and foul mouth. You cursed a lot of mothers in this forum because they were pointing the flow with many of the gods you believed and worshipped on this forum. Only to ditch them after it was to late. You should learn from your past experiences. You ever heard the saying " fool me once shame on you, fool me twice shame on me." You don't want to be fooled over and over again. Wise up brother.

"I still miss my 800,000 Birr I gave Ermias Amelga for a three bedroom apartment."
Horus wrote:
17 Jul 2023, 08:27
Educator,
የሚገርመኝ አንተ ከዚህ የተለየ አስተያየና ግምት ቢኖርህ ነበር። ስለማታውቀው ነገር በሙሉ ልብ መናገእንደ ልማድና ባህሪ የያዝክ ሰው ስለሆንክ ። ፐርፐዝ ብላክ (ፐብ) ውስጥ 11/2 ሚል፣ 31/2 ሚል፣ 51/2 ሚል ከኪሳቸው አውጥተው የፐብ ሼር የሚገዙት ከአንተ ሺ ግዜ የተሻለ የንግድና ኢኮኖሚ እውቀት ያላቸው ናቸው።

ፐብ በ5 ቢሊዮብ የገዛው የቢጄአይ ህንጻ 100 አመት ታሪክ ያለው ዛሬ የኢትዮጵያ ፊይናንሺያ ዲስትሪክት እምብርት ያለና መሬቱ ብቻውን አንድ የአረብ ኢንቬስቶር በ10 ቢሊዮን የሚገዛው ቦታ ነው ። ይህ ቦታ የኢሚሬት መሳፍንቶች ከሚገነቡት የለግሃር ሜጋ ፕሮጀክትና አላሙዲን ከሚገነባው መሃመዲያ ከሚባለው ሌላ ሜጋ ፕሮጀት መሃል ያለ ወቅር አይደለም እንቁ ቦታ ነው ።

ፐብ መሰል ፕሮጀክት ይገባህ ዘንድ ቢዮሎጂህም ካልቸርህም አይፈድልህም!

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 13:23
by Horus
እኔ በተፈጥሮ ሞደስት ሰው ነኝ ። ስለዚህ እንደ እናንተ ኢ አር ፎረም ላይ ተጎልታችሁ ፐብ ላይ የምዘባርቁ እህ ብለው ከሰሟችሁ በአፋችሁ ጤፍ ትቆላላችሁ ። ምስኪኖች ናችሁ የውነት ለመናገር! ለዚህ ከቁም ቆጥሬ መልስ አላበላሽም ! ሰላም

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 15:15
by Revelations
No need to regret. Here, at this link you can handover your money. Best of luck to you!

https://invest.purposeblacketh.com/en/investment

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 15:21
by Misraq
ወንድም ሆሩስ

1 - ብርሃኑን ስታመልክ ትክክል አይደለህም ስንልህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ የህዋላ ህዋላ ስትረዳው ድንጋይ ተሸክመህ ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ ብለህ ብርሃኑን ማውገዝ ጀመርክ

2 - አብይንም ስታመልክ ተው ይሄ ነገር ይቅርብህ ስንልህ ይዙኝ ልቀቁኝ አልክ፥፥ ቆይተህ ስትረዳው ደግመህ ከበድ ያለ አለት ተሸክመህ ይቅርታ ጠየቅሀን ... ማርንህ

3 - አሁን ደግሞ ተው ፐርፐዝ ብላክ የጡረታ ብርህን እንዳይሞለጭፍብህ ብለን በቀናነት ምጡቅ አእምሮአችን የነገረንን አካፈልንህ፥፥ እንደለመድከው ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሃል፥፥ እንግዲህ ሂድ እድሜ ልክ የለፋህበ ትን ጡረታህን ለዘመኑ ፖንዚዎች ወስደህ አስረክብ፥፥ ፈረሱም ይሃው ሜዳውም ይሃው፥፥ ካሁን በህዋላ ይቅርታ ብትጠይቅ ማንም አይሰማህም፥፥ በትንሽ ግዜ ውስጥ እውነታው ወለል ብሎ ይታይሃል፥፥ በፈረሰና እየፈረሰ ባለ ሃገር ላይ በፍጥነት ቢልየነር አድርግሃለ ሁ ሲልህ ተስገብግበህ እንደ አይጥ ወጥመድ ውስጥ እየገባህ ስለሆነ ጉድ ላክ ብየሃለሁ

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 17 Jul 2023, 21:01
by Educator
:lol: :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
17 Jul 2023, 15:21

Posted: 17 Jul 2023, 22:48
by Horus
Horus wrote:
17 Jul 2023, 13:23
እኔ በተፈጥሮ ሞደስት ሰው ነኝ ። ስለዚህ እንደ እናንተ ኢ አር ፎረም ላይ ተጎልታችሁ ፐብ ላይ የምዘባርቁ እህ ብለው ከሰሟችሁ በአፋችሁ ጤፍ ትቆላላችሁ ። ምስኪኖች ናችሁ የውነት ለመናገር! ለዚህ ከቁም ቆጥሬ መልስ አላበላሽም ! ሰላም

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 18 Jul 2023, 01:09
by Naga Tuma
ይህን ዜና በኣጋጣሚ ነዉ ያየሁት።

ገና ስያሜዉን ስሰማ ገረመኝ። ዓላማዉ ቅንነት እንዳላዉ ጥያቄ ያለዉ አይመስለኝም። ሆኖም ስያሜዉን በቅንነት ሳይጠይቁ ማለፍ የሚቻል ኣይመስለኝም።

ምስራቅ በትክክል እንዳለዉ ስያሜዉ ኣግላይነቱን ጉልህ ኣድርጎ ያንጸባርቃል።

ኣግላይነት ወይም ድስክሪምኔሽን በጽንሰሀሳብ ደረጃ ህጋዊ ኣለመሆኑ ተደምድሞ ስራ ላይ የዋለ ነዉ።

ታድያ የኣግላይነትን መላያ ለብሶ እንዴት ነዉ ሰዉ ፊት መዉጣት የማያሳፍረዉ? ባለቅኔ ከምያቀነቅነው ጋር ፊትለፊት የሚጋጭ ነዉ።

ይህ ኣንዱ ጥያቄ ነዉ።

ሌላዉ ጥያቄ እስቲ ፐርፐዝ ብላክ የሚላዉን ሀረግ ወደ ኣንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ተርጉሙት እና ለኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደሮች ኣስረዱ። ለምሳሌ ትርጉሙ በአማርኛ ምን ይሆናል?

ሶስትኛ ጥያቄ ፐርፐዝ ቃሉ እንግሊዘኛ ነዉ። ብላክም በኣብዛኛዉ ኣፍርካዊያን የሚገልጽ ቢሆንም እንግሊዘኛ ነዉ።

ታድያ የምን ጉራማይሌ ስያሜ ነዉ?

ሲ ኤን ኤን የተቋቋመዉ ከኣርባ ሶስት ዐመታት በፊት ነዉ። ፐርፐዙ ዜና ነዉ። በቃ። በተረፈ ኬብል ይትም ቤት መግባት የሚችል ነዉ። ኔትዎርክም መንገዱ ክፍት ነዉ ማለት ይቻላል።

ሲ ኤን ኤን ከተቋቋመ ከዚህ ሁሉ ዐመታት በኋላ ስያሜ ይህን ያህል ጉራማይሌ ይሁን?

በአብረሆት ኣብዮት ዘመን ኣለማወቅ ከምድሯ ይዉደም! በቃ!

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 07:37
by Selam/
አሁን የኤርሚያስ አመልጋን ሼር ግዛ!

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 08:30
by Educator
Horus,
Please scroll up and reread Misraq's comments. Very informative.
Horus wrote:
17 Jul 2023, 13:23
......

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 10:28
by wubebereha
Horus :lol: :lol: :lol:

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 11:24
by Misraq
Wey gud,

ጎቤቾ ሆረስን ከራሱ ልንታደገው ሁላችንም ሞክረን ነበር፥፥ አልተሳካም፥፥ ከእንግዲህ ይህን ሽማግሌ RIP ከማለት ሌላ ምንም አንልም፥፤ በነገራችን ላይ ጎቤቾ an endearment word
and በጉራጊኛ ወንድሜ ማለት ነው:: I appreceate if everyone calls him Gobecho. He is our brother

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 12:05
by Wedi
What is the problem with Horus' decision making Intellect? He always gets almost everything wrong.

:lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
16 Jul 2023, 21:49
የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !
Misraq wrote:
17 Jul 2023, 15:21
ወንድም ሆሩስ

1 - ብርሃኑን ስታመልክ ትክክል አይደለህም ስንልህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር፥፥ የህዋላ ህዋላ ስትረዳው ድንጋይ ተሸክመህ ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ ብለህ ብርሃኑን ማውገዝ ጀመርክ

2 - አብይንም ስታመልክ ተው ይሄ ነገር ይቅርብህ ስንልህ ይዙኝ ልቀቁኝ አልክ፥፥ ቆይተህ ስትረዳው ደግመህ ከበድ ያለ አለት ተሸክመህ ይቅርታ ጠየቅሀን ... ማርንህ

3 - አሁን ደግሞ ተው ፐርፐዝ ብላክ የጡረታ ብርህን እንዳይሞለጭፍብህ ብለን በቀናነት ምጡቅ አእምሮአችን የነገረንን አካፈልንህ፥፥ እንደለመድከው ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሃል፥፥ እንግዲህ ሂድ እድሜ ልክ የለፋህበ ትን ጡረታህን ለዘመኑ ፖንዚዎች ወስደህ አስረክብ፥፥ ፈረሱም ይሃው ሜዳውም ይሃው፥፥ ካሁን በህዋላ ይቅርታ ብትጠይቅ ማንም አይሰማህም፥፥ በትንሽ ግዜ ውስጥ እውነታው ወለል ብሎ ይታይሃል፥፥ በፈረሰና እየፈረሰ ባለ ሃገር ላይ በፍጥነት ቢልየነር አድርግሃለ ሁ ሲልህ ተስገብግበህ እንደ አይጥ ወጥመድ ውስጥ እየገባህ ስለሆነ ጉድ ላክ ብየሃለሁ

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 14:44
by Abere
Horus, are you still regretting for not investing in Purpose Black? I hear many referring to it as Blackhole - I guess you missed catching the airplane that has gone missing in flight :lol:

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 14:55
by Selam/
ሃሳብ እንደ ፈስ የሚያመልጠው ሆረስ የፃፋቸውን ቅራቅንቦዎች እሱ ራሱ የሚያውቃቸውም አይመስለኝም። ስሜትን ለመቀስቀስ በማሰብ ብቻ እንደዚህ ያልተገናዘቡ ነገሮችን በየቦታው እያንዛረጠ፣ መፅሐፍ እየፃፍኩኝ ነው በቅርቡም አሳትመዋለው ማለቱን ሳስብ ሳቄ ይመጣብኛል።

ኢትዮጵያ ስንቱን ቀዳዳ ተሸክማለች።

Re: የፐርፐዝ ብላክ ሼር ባለመግዛቴ በጣም ቆጨኝ !

Posted: 16 Aug 2024, 15:29
by Educator
Gobecho, Still regrating or happy?
Horus wrote:
17 Jul 2023, 13:23
......