Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ይሁዳ የትግራይ ካህናት ቆሞስ እና ጳጳሳት የሰሜን ዕዝ መከላከያ የመጨረሻ እራት አስተናግደው ካበሉ በኋላ በተኛበት ዶሮ ሳይጮህ እንድታረድ የተባበሩ ታሪክ ይቅር የማይላቸው ግብዝ ፈሪሳዊያን

Post by Abere » 16 Jul 2023, 21:40

ይሁዳ የትግራይ ካህናት ቆሞስ እና ጳጳሳት የሰሜን ዕዝ መከላከያ የመጨረሻ እራት አስተናግደው ካበሉ በኋላ በተኛበት ዶሮ ሳይጮህ እንድታረድ የተባበሩ ታሪክ ይቅር የማይላቸው ግብዝ ፈሪሳዊያን ናቸው።