ህወሃት የ10 አመት በጀት በአንድ አመት ሰርቃ የሰለቀጠች ትግራይ በጀት ይሰጠኝ እያአለች ታለቃቅሳለች
Posted: 16 Jul 2023, 13:44
ለትግራይ ግንባታ ተብሎ የዛሬ ሁለት አመት በፌደራሉ በአንዴ የተለቀቀው የክልል ችግራይ የ10 አመት የሚሆን በጀት ማለትም 100,000,000,000 ብር ማን ዘረፈው? የት ገባ? ለምን ህወሃት የሰራተኛ ደሞዝ መክፈል አልቻለም?
ሌላ በጀት ይለቀቅልኛል ብለሽ ማሰብ ይቅብሽ ህወሃት:: ፌደራል እንዳለው ህዝቡ ሳይሰለቅጥሽ ዘርፈሽ የቀበርሽውን ገንዘብ ቆፍረሽ አውጥተሽ ህዝቡን ክፈይው::
ሌላ በጀት ይለቀቅልኛል ብለሽ ማሰብ ይቅብሽ ህወሃት:: ፌደራል እንዳለው ህዝቡ ሳይሰለቅጥሽ ዘርፈሽ የቀበርሽውን ገንዘብ ቆፍረሽ አውጥተሽ ህዝቡን ክፈይው::