ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን? አዎ! ወያኔ-ትግሬ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ ቢሰጠው በሚቀጥለው ዕለት ትግራይን ተገንጥላለች ነው የሚልህ። አሁን መርዐ-ገንዳ ላይ ተዘግቶበት ውሃ ላ
Posted: 16 Jul 2023, 13:30
ኢትዮጵያዊያን ምን ተማርን? አዎ! ወያኔ-ትግሬ ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ ቢሰጠው በሚቀጥለው ዕለት ትግራይን ተገንጥላለች ነው የሚልህ። አሁን መርዐ-ገንዳ ላይ ተዘግቶበት ውሃ ላይ የሚንቦጫረቅ cat fish ሁኗል::እግዚአብሔር የክፉዎችን መንገድ አስቀድሞ ያውቃል እና ዕቅዳቸውን አከሸፈው - ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክን ህልም ዕልም አደረገው።