Page 1 of 1
"ለቅዱስ ኣባታችን ክብር ነፍገን ኣይደለም፤ ኣመጣጣቸው ግን፤ ከነማን ነው የመጡት? የጎዱን ያጠፉን ለጦርነት የተባበሩት ሰዎች ናቸው ኣብረው የመጡት" የትግራይ ሊቀ ጳጳስ
Posted: 16 Jul 2023, 10:24
by sarcasm
ጽዮን ማርያም ወደ ጥንተ ክብርዋ መልሳዋለች። የመጣ ጫና ይምጣ፤ ወደፊት እንጂ ወደ ኃላ ኣንልም። ሞፈር ይዞ ወደ ኃላ ማየት የለም።
Re: "ለቅዱስ ኣባታችን ክብር ነፍገን ኣይደለም፤ ኣመጣጣቸው ግን፤ ከነማን ነው የመጡት? የጎዱን ያጠፉን ለጦርነት የተባበሩት ሰዎች ናቸው ኣብረው የመጡት" የትግራይ ሊቀ ጳጳስ
Posted: 16 Jul 2023, 12:36
by Abere
የዘረኝነት መልዕክት ነው። ቅዱስ ሲኖዶስ የአገሪቱ የእምነት የበላይ አካል ነው። ቅዱስ ሲኖዶስ አላክበርም ግን ትግሬ የሆነ ካለ እንቀበላለን። ታዲያ ለምን አቡነ ማትያስን አያስገቧቸውም የእርሳቸው ፈቃድ ከሆነ አይወስዷቸውም?!
sarcasm wrote: ↑16 Jul 2023, 10:24
ጽዮን ማርያም ወደ ጥንተ ክብርዋ መልሳዋለች። የመጣ ጫና ይምጣ፤ ወደፊት እንጂ ወደ ኃላ ኣንልም። ሞፈር ይዞ ወደ ኃላ ማየት የለም።
Re: "ለቅዱስ ኣባታችን ክብር ነፍገን ኣይደለም፤ ኣመጣጣቸው ግን፤ ከነማን ነው የመጡት? የጎዱን ያጠፉን ለጦርነት የተባበሩት ሰዎች ናቸው ኣብረው የመጡት" የትግራይ ሊቀ ጳጳስ
Posted: 16 Jul 2023, 12:51
by Yimer
Glad that these dirty hateful [deleted] declared independence. All Amharas should celebrate this. What a relief.
ዱርየ ሁሉ ... ከነሱ ይልቅ እኔ መንገደኛው ለእግዜር እቀርባለሁ::
ግልግል ...አይተ ማትያስ should also join them. We don’t want him.