ትግራይ ውስጥ የተፈጠረውን የቀሳውስት ሁከት የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ሲኖዶስ በ 2 መንገዶች ሊፈታው ይችላል።
Posted: 15 Jul 2023, 16:02
ትግራይ ውስጥ የተፈጠረውን የቀሳውስት ሁከት የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ሲኖዶስ በ 2 መንገዶች ሊፈታው ይችላል።
1ኛ) በቅድምያ ህግ የማስከብር እርምጃ እንድ ወሰድ ማድረግ። ይህ ማለት በትግራይ ክፍለሀገር ጋጠ-ወጥ በሆኑ አባቶች ላይ ክስ በመመስረት በህግ ቁጥጥር እንድውሉ ማድረገ ነው። የቤተክርስቲያኒቱ ሃብት ይሁን እምነታዊ ስርዐት እንዳይዘረፍ ቅድምያ መከላከል። ለምሳሌ እንደ አቡነ መርሃ ክርስቶስ የተባሉ አባት ቀጥታ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ለህግ የሚቀርቡ ናቸው ። በእርግጥ እነኝህ ቀሳውስቶች ይህ እርኩስ ዕቅድ ከእነርሱ አልመጣም - በእነርሱ ውስጥ ባዳረ የወያኔ ፓለቲካ ነው። በሌላ መልኩ - የቤተክስርቲያኗ ደብረጽዮን ናቸው። ደብረጽዮን ትግራይን ምን ላይ እንዳደረሳት አይተናል፡ እነኝህ ምስለ ደብረጽዮን ቀሳውስትም መጨረሻቸው ጥፋት ነው። ህግ ማስከበር እርምጃ እንድ ወሰድ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መጠየቅ ይችላል።
2ኛ) የትግሬ ቀሳውስት ሌላ ስያሜ በመጠቀም እንደ አድስ አምልኮ መመዝገብ ይችሉ ዘንድ መፍቀድ። ይህ እንደማኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት ይሁን አዲስ መጤ ሃይማኖቶች በመመዝገብ የእራሳቸው አማኞች እና ተከታዮች ማፍራት ይችላሉ። ይህ ማለት እውነተኛ እና የጥንታዊቷ የኦርቶዶክስ ምዕምን የሆኑ የትግራይ ክፍለ ሀገር ሰዎች ከጅምላ የሃይማኖት ጥፋት ፍረጃ ሰለባነት ይድናሉ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማዕምን በመሆኑ ቀጥታ በኢትዮጵያ ሲኖዶስ ይቀጥላሉ ጳጳሳት ይሾሙላቸዋል- ትግራይ የኢትዮጵያ ክፍል እስከ ሆነች ድረስ። አሁን ትግራይ ውስጥ ያለው የቄሶች ሁከት ልክ ወያኔ ድፍን የትግራይ ህዝብ ወያኔ ነው ብላ እንደምታስብ ሁሉ ለአዲሱ የወያኔዎች ሃይማኖትም ሁሉም ትግሬ ምዕምን ነው ተብሎ የተፈጠረ ዕዳ ነው። እንደሚታወቀው በትግራይ ክፍለ ሀገር ከሚኖረው ትግሬ የሚበልጥ ወይም እኩል የሚሆነው ትግሬ በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍላተ- ሀገራት የሚኖር ነው። የዚህ ህዝብ ሲኖዶስ እና ቤተ-እምነት ትግራይ ውስጥ አይደለም። የነፍሳ አባታቸው የሚገኘውም ትግራይ ውስጥ አይደለም ቀኖናቸውም ትግራይ ውስጥ አይደለም። የትግራይ ደብረጽዮናዊ እጩ ሲኖዶስ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሳይሆን በንደት እና በጥላቻ የሚነዳ ሰይጣናዊ ጉዞ ነው።