Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Abere » 15 Jul 2023, 11:05

ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህiii :mrgreen: I congratulate those who deported him to his promised land

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 15 Jul 2023, 11:13

The guy is hateful & he deserves worse than expulsion but I don’t agree with the government’s political-driven action. Abiy has no legal or moral ground to deport someone who insults the country while he himself is assassinating millions of Ethiopians. And his action against the priest will be a precedent to expel others arbitrarily.

Abere wrote:
15 Jul 2023, 11:05
ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህiii :mrgreen: I congratulate those who deported him to his promised land

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Axumezana » 15 Jul 2023, 11:31

ኤርትራዊው፥ አበረ፤

"ሀጥያት፥ ያልሰራ፥ ይውገራቸው፤ " ጥላቻን፥ በስሜት፥ ያልሰበከ፥ ወይም፥ በልቡ፥ ያላሰላሰለ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ካለ፥ በእርሳቸው፥ መፍረድ፥ ይችላል፤ ስለኢትዮጵያ፥ በስሜት፥ ውስጥ፥ ሆነው፤ የተናገሩት፥ ነገር፥ ትክክል፥ አይደለም፥ ነገር፤ ግን፥ የሳቸው፥ በንግግር፥ሲሆን፥ በተግባር፥ ኢትዮጵያን፥ የሸጡ፥ የገደሉ፥ ባንዳዎችንስ፤ ምን፤ እንበላቸው፥ ሁላችንም፥ ሀጥያተኞች፥ ነን፥ ሁላችንም፥ በንስሃ፥ከጠማማው፥ መንገዳችን ፥ መስተካከል፥ አለብን። ህጋዊ፤ ባልሆነ፤ መንገድ፥
መመለሳቸው፥ በአባ፥ ሰላማ፥ ቤተክርስትያን፥ምስረታ፥ በታሪክ፥ በከፍተኛ፥ ደረጃ፥ እንዲታወሱ፥ ያደርጋቸው፥ ካልሆነ፥ በስተቀር፥ የሚጎዳቸው፥ ነገር፤ የለም፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 15 Jul 2023, 11:44

አክሱም ቅዘኖ - አበረን ለመውቀስ መስፈንጠርህ ባልከፋ። ግን ሲጀመር ያ ክፉ ቄስ አፉን ሲከፍት ምን መልስ ሰጠኸው?

ሰውዬው እንፉጭና ደነዝ ነው። ቲኬት ከመቁረጡ በፊት “ያልኩት ስህተት ነውና ይቅርታ አድርጉልኝ” ቢል ኖሮ ሰዉም እግዜሩም ይቅር ይለው ነበር። ግን እንዳንተው ልበ ደንዳና ካድሬ ስለሆነ፣ በትዕቢትና ንቀት ተወጥሮ እንደውሻ አየር ማረፊያ ሲርመጠመጥ ቆይቶ እንደውሻ ተወርውሮ ተጣለ።

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 11:31
ኤርትራዊው፥ አበረ፤

"ሀጥያት፥ ያልሰራ፥ ይውገራቸው፤ " ጥላቻን፥ በስሜት፥ ያልሰበከ፥ ወይም፥ በልቡ፥ ያላሰላሰለ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ካለ፥ በእርሳቸው፥ መፍረድ፥ ይችላል፤ ስለኢትዮጵያ፥ በስሜት፥ ውስጥ፥ ሆነው፤ የተናገሩት፥ ነገር፥ ትክክል፥ አይደለም፥ ነገር፤ ግን፥ የሳቸው፥ በንግግር፥ሲሆን፥ በተግባር፥ ኢትዮጵያን፥ የሸጡ፥ የገደሉ፥ ባንዳዎችንስ፤ ምን፤ እንበላቸው፥ ሁላችንም፥ ሀጥያተኞች፥ ነን፥ ሁላችንም፥ በንስሃ፥ከጠማማው፥ መንገዳችን ፥ መስተካከል፥ አለብን።
መመለሳቸው፥ በታሪክ፥ በከፍተኛ፥ ደረጃ፥ እንዲታወሱ፥ ያደርጋቸው፥ ካልሆነ፥ በስተቀር፥ የሚጎዳቸው፥ ነገር፤ የለም፤

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Abere » 15 Jul 2023, 12:04

ሰላም በሰጠው አስተያየት ሙሉ በሙሉ እስማማበታለሁ።

<< “ያልኩት ስህተት ነውና ይቅርታ አድርጉልኝ” ቢል ኖሮ ሰዉም እግዜሩም ይቅር ይለው ነበር።>>

Axumezana -አታጭበርብር
የሰረቀ ብርሃንን እጅግ ለዬት የሚያደርገው ነገር አለ።

1ኛ) ከፍተኛ የቤተ ክህነት ሰው ነው። ስለ አገር እና ህዝብ መጸለይ ሲገባው ኢትዮጵያን ይሳደባል? እንደት አንድ ትልቅ ካህን የአማራን ህዝብ በዚያ ደረጃ ይጠላል? ምን አይነት የነፍስ ልጅ ሊኖረው ይችላል? ለነፍስ ልጆቹ ጥላቻ አማራ መግደል የጽድቅ መንገድ ነው እያለ እኮ ነው። ከአንድ ተራ ዜጋ ወይም ወያኔ ቢወጣ ይህን ያህል ክብደት (ስለተለማመድነው) አይደንቅም። ግን ጳጳስ ለመሆን የሚታጭ ሰው እንደዛ ማለት ምን ቋንቋ እንደሚገልጽው ይቸግረኛል።
የሰውዬው መባረር ጥሩ ትርጉም አለው - የሃይማኖት አባት በዚህ ደረጃ ሊሆን አይገባውም ጥላቻው። እርግጥ ከዚህ ሰው የከፋ ድርጊት የፈጸሙ እነ ስብሃት ነጋ፤ ጻድቃን፤ጌታቸው፤ወዘተ ተለቀው ይፏልላሉ። የሚፏልሉት በወንጀላቸው ታስረው ነው - ሁሉ ዜጋ ወንጀለኛ መሆናቸውን አውቆ እይሳቀ ቀን ይዟል።

መፍትሄው ፤-

ሰላም የጠቀሰው ነው። ይቅርታ እና ንስሃ የጽድቅ በር ያስከፍታሉ። ክርስቶስን ያሳድድ የነበረው ሳወል የክርስቶስ ወዳጅ የሆነው ወደ በጎ ህሌናው በመመለሱ ነው። ሰርቀ ብርሃን ንስሃ ገብቶ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ተቀብሎ ያን ሲጨርስ እና የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ይቅርታ ዝቅ ብሎ ሲጠይቅ ነው። ያኔ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን አንቀበለውም ሲሉ ሁላችን ድምጽ እንሆናለን።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Axumezana » 15 Jul 2023, 12:17

ኤርትሪዊው፥ አበረ፥ማጭበርበር፥ ምን፤ ማለት፥ ነው፥? እኔ፥ ያልኩት፥ "ሀጥያት፥ ያልሰራ፥ ሰው፥ ካለ፥ በዚህ፤ ሰው፥ ላይ፥ ይፍረድ፥ነው" ንፁህ፥ ነኝ፥ የምትል፥ ከሆነ፥ የፈለከውን፥ ማለት፥ ትችላለህ፥ አንተም፥ ግንፍልተኝነት፥ እየታየብህ፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ ነው። በግንፈልተኝነት፥ የምንጠቀምባቸው፥ቃላት፥ ራሳችንን፥ ያቀሉን፥ካልሆነ፥ በስተቀር፥ ፋይዳ፥ቢስ፥ናቸው። ካህኑ፥ የተመለሱበትም፤ መንገድ፥ህጋዊ፥ አይደለም፥ ልዑላዊ፥ መብታቸውን፥ ያለፍርድ፥ ቤት፥ ትእዛዝ፥ መጣስ፥ አይቻልም፥ ይኸማ፥ ኢሳያሳዊ፥እመራር፥ ነው፥ ሬሳን፤ እንካ፥ አልቀበልም፥ብሎ፥ ከኤርፖርት፥ የሚመልስ።

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Abere » 15 Jul 2023, 12:53

ሥጋ ለባሽ ሰው ኃጥያት ይፈጽማል፡ ስጋ ደካማ ነው። ለዚያም ነው መለኮት ከሰማይ ወርዶ ደካማ ስጋ ለባሽ አዳም እና ሄዋንን ኃጥያት እና ሞትን ድል የነሳቸው። አንድ መዳኛ መንገድ ብቻ አለ - ክርስቶሳዊ ምግባር እና መንገድ መከተል። ንስሃ፤ ይቅርታ፤ፍቅር፤ በቀናች ሃይማኖት መኖር።
ሁላችንም ሃጥያተኞች ነን - ግን በጥቂቶች መልካም ስራ ሲል እግዚአብሄር ይህችን ምድር አላጠፋም። በገዳማት ስለሚኖሩት ጻድቅ አባቶቻችን፤ በመካከላችን ስለሚኖሩ ደጋግ ስዎች፤ ስለኃጥያታችን ስለሚጸልዩ ወገኖች ሲል እንጅ ይች ምድር የሃጥያት የቲያትር መድረክ ናት።

ይህ ሰው የተጣላው ከመንግስት ወይም ከአብይ አህመድ ጋር አይደለም። ወይም ከአንድ ግለሰብ ጋር አይደለም። የሰረቀ ብርሃን ጥል ከኢትዮጵያ ከእራሷ ጋር ነው። በክረምት አብቅላ፤ በጸሃይ አብስላ፤ በገዳማቷ አስተምራ፤ ቧርቆ ያደገባትን እናት አገር ኢትዮጵያን እኮ ነው ያዋረዳት። የሚመጣው ለምን ተግባር ነው? ይቅርታ ሊጠይቅ? ወይስ ሊያጠፋ? ጥፋት እስኪፈጽም እድል መስጠት ትክክል ነው?መንፈሳዊ ሃብት ከማንኛውም የአገሪቱ ቋሚ ይሁን ተንቀሳቃሽ ሃብት እጅግ የላቀ እና የከበረ ዋጋ አለው። ዛሬ ጸያፍ ብዙዎች በሶሻል ሚድያ የሚናገሩት የመንፈሳዊ ሃብት ድሃ ነዳያን ስለሆኑ ነው - ሃይማኖታችን ለአስርት አመታት ስለተቦረቦረ እና ስለ ደከመ። ይህ ሰው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ አባቶች በኩል ንስሃ እስካልገባ ድረስ ለእኔ የእርሱ ክህነት ዋጋ አይሰጠኝም።
ለመሆኑ አንተ መግስት እስር ቤት ዘግቶ ፍርድ ቤት ቢያመላልሰው ይሻል ነበር ወይስ ወደ አውስትራሊያ መመለሱ? ሌላው ይህ ሰው ምን አይነት ምዕምን እና ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ሊያገለግል የሚችለው? የዚች የአውስትራልያ ቤተክርስቲያን አይነት ትገርመኛለች። ወያኔ ቤተስኪያን ናት።

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 12:17
ኤርትሪዊው፥ አበረ፥ማጭበርበር፥ ምን፤ ማለት፥ ነው፥? እኔ፥ ያልኩት፥ "ሀጥያት፥ ያልሰራ፥ ሰው፥ ካለ፥ በዚህ፤ ሰው፥ ላይ፥ ይፍረድ፥ነው" ንፁህ፥ ነኝ፥ የምትል፥ ከሆነ፥ የፈለከውን፥ ማለት፥ ትችላለህ፥ አንተም፥ ግንፍልተኝነት፥ እየታየብህ፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ ነው። በግንፈልተኝነት፥ የምንጠቀምባቸው፥ቃላት፥ ራሳችንን፥ ያቀሉን፥ካልሆነ፥ በስተቀር፥ ፋይዳ፥ቢስ፥ናቸው። ካህኑ፥ የተመለሱበትም፤ መንገድ፥ህጋዊ፥ አይደለም፥ ልዑላዊ፥ መብታቸውን፥ ያለፍርድ፥ ቤት፥ ትእዛዝ፥ መጣስ፥ አይቻልም፥ ይኸማ፥ ኢሳያሳዊ፥እመራር፥ ነው፥ ሬሳን፤ እንካ፥ አልቀበልም፥ብሎ፥ ከኤርፖርት፥ የሚመልስ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 15 Jul 2023, 13:09

አክሱም ቅዘናም - ወራዳውን ካህን ሁላችንም ሃጥያተኞች ስለሆንን አይደለም ሃገሪቷን ሰውን እንኳን መስደብ ነውር ነው ለምን አላልከውም?
ቁሬማ!

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 12:17
ኤርትሪዊው፥ አበረ፥ማጭበርበር፥ ምን፤ ማለት፥ ነው፥? እኔ፥ ያልኩት፥ "ሀጥያት፥ ያልሰራ፥ ሰው፥ ካለ፥ በዚህ፤ ሰው፥ ላይ፥ ይፍረድ፥ነው" ንፁህ፥ ነኝ፥ የምትል፥ ከሆነ፥ የፈለከውን፥ ማለት፥ ትችላለህ፥ አንተም፥ ግንፍልተኝነት፥ እየታየብህ፥ መሆኑ፥ ግልፅ፥ ነው። በግንፈልተኝነት፥ የምንጠቀምባቸው፥ቃላት፥ ራሳችንን፥ ያቀሉን፥ካልሆነ፥ በስተቀር፥ ፋይዳ፥ቢስ፥ናቸው። ካህኑ፥ የተመለሱበትም፤ መንገድ፥ህጋዊ፥ አይደለም፥ ልዑላዊ፥ መብታቸውን፥ ያለፍርድ፥ ቤት፥ ትእዛዝ፥ መጣስ፥ አይቻልም፥ ይኸማ፥ ኢሳያሳዊ፥እመራር፥ ነው፥ ሬሳን፤ እንካ፥ አልቀበልም፥ብሎ፥ ከኤርፖርት፥ የሚመልስ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Axumezana » 15 Jul 2023, 14:04

Selam I like your name but be civilized! You could pass your message with out insulting Axumezana. Your insult affects your soul while it gives me upper moral ground on you ( even if my views are not correct). You also know that AI are immune to insults !

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 15 Jul 2023, 14:59

አክሱም ቅዘናም - ላንተና ለወራዳው ካኅን የግብረገብነት መለኪያችሁ ጎጣችሁና የትህነግ ጉድጓድ ብቻ ነች። እናንተን መስደብ አይደለም እንደ ትንኝ ጧ ባደርጋችሁ ደስ ይለኛል። እኔ ማንንም ህዝብ አልጠላም የማንንም የጎሣም የፖለቲካ ድርጅትም አልደግፍም ምክንያቱም ሁሉም ጎጠኞች ብሽቅና ወራዳ ስለሆኑ ነው። ህዝብንና ሃገርን ለሚያዋርድ፣ ለሚጠላና ግፍ ለሚሰራ የየትኛውም ጎሣ ይሁን ቅንጣት ያህል የምቆጥበው ቃል የለኝም። ስንኩል!

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 14:04
Selam I like your name but be civilized! You could pass your message with out insulting Axumezana. Your insult affects your soul while it gives me upper moral ground on you ( even if my views are not correct). You also know that AI are immune to insults !
Last edited by Selam/ on 15 Jul 2023, 15:48, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Axumezana » 15 Jul 2023, 15:16

በይ፥ ቀጥይ፥ በስድቡ፥ ራስሽን፥ ካላቆሸሸሽ፤ ጎንደሬ፥ ስድብ፥ ጨርቅ፥ አይቀድም፥ ብሏል፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 15 Jul 2023, 15:47

ውርደት ጌጧ የሆነው የወያኔ ጫጩት ተሰደበ፣ ተወገረ ምንም አይመጣም። ሀገር ነፃ እናወጣለን ብላችሁ ጀምራችሁ ወጣቱን አስጨፍጭፋችሁ ስታበቁ፣ አሁን ደሞ ወደ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብላችሁ ወርዳችሁ በተረፉት ሰዎች ነፍስ ላይ ማጭበርበር ጀመራችሁ። ወራዳ!

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 15:16
በይ፥ ቀጥይ፥ በስድቡ፥ ራስሽን፥ ካላቆሸሸሽ፤ ጎንደሬ፥ ስድብ፥ ጨርቅ፥ አይቀድም፥ ብሏል፤

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Abere » 15 Jul 2023, 16:16

No matter what, the expulsion of Sereke Berhan is a victory for Ethiopia in general, Orthodox followers in particular. He got a lifetime bitter and soul-searching lesson. Once more, the invincibility of Ethiopia is proved to Tigre-woyanes. This is also a huge humiliation and setback for those politically motivated Woyane-Priests at Mekelle.We know Woyanes are defiant until the finally harvest loss and bow down.

I for sure say, Axumezana is an unlearning creature. I am afraid he has learning disability. Who in his right mind push and night divsisve agenda after witnessing that much loss in life and property. Tigray's basic need is not about ቄስ it is about bread and education. Childern have been out of school for years. This is a priority not aboutየከተማ ዱርዬ ቄስ.

Selam/ wrote:
15 Jul 2023, 15:47
ውርደት ጌጧ የሆነው የወያኔ ጫጩት ተሰደበ፣ ተወገረ ምንም አይመጣም። ሀገር ነፃ እናወጣለን ብላችሁ ጀምራችሁ ወጣቱን አስጨፍጭፋችሁ ስታበቁ፣ አሁን ደሞ ወደ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብላችሁ ወርዳችሁ በተረፉት ሰዎች ነፍስ ላይ ማጭበርበር ጀመራችሁ። ወራዳ!

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 15:16
በይ፥ ቀጥይ፥ በስድቡ፥ ራስሽን፥ ካላቆሸሸሽ፤ ጎንደሬ፥ ስድብ፥ ጨርቅ፥ አይቀድም፥ ብሏል፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19144
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Axumezana » 15 Jul 2023, 16:31

You see what is going on today and you try to make conclusion out of it but I see what is going to happen 20 to 30 years to the future ( based on my convictions). That is why we have different views!

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Abere » 15 Jul 2023, 17:18

Not new, it has been the most talked about issue. TPLF has designated two enemies: 1) Amhara 2) Orthodox

Some of the dead TPLF even bragged about decimated Amhara and paralyzed Orthodox. There is nothing new to prophetism - TPLF is known for lack of intellect and wisdom. Everyone knows.

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 16:31
You see what is going on today and you try to make conclusion out of it but I see what is going to happen 20 to 30 years to the future ( based on my convictions). That is why we have different views!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 16 Jul 2023, 00:29

ታሾፋለህ እንዴ?

እንደ አለት የጠነከረ ክፉ ልብ ያለው ዘረኛና አህዛብ እንዴት ሆኖ ጥበበኛና አስተዋይ ሊሆን ይችላል? They are incompatible.

Abere wrote:
15 Jul 2023, 17:18
Not new, it has been the most talked about issue. TPLF has designated two enemies: 1) Amhara 2) Orthodox

Some of the dead TPLF even bragged about decimated Amhara and paralyzed Orthodox. There is nothing new to prophetism - TPLF is known for lack of intellect and wisdom. Everyone knows.

Axumezana wrote:
15 Jul 2023, 16:31
You see what is going on today and you try to make conclusion out of it but I see what is going to happen 20 to 30 years to the future ( based on my convictions). That is why we have different views!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Selam/ » 16 Jul 2023, 06:13

እኔ የምለው ያን ራሱን ‘ቄስ ወልደማርያም’ እያለ ይጠራ የነበረውን የቦስተኑን ሚካኤል በርሄን ለምን አይሾሙትም?

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ ሠረቀ ብርሃንን ተፋችው። Axumezana እንኳን ደስ ይለህii I congratulate those who deported him to his promised land

Post by Digital Weyane » 16 Jul 2023, 07:13

በቅርቡ ውድ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Misraq ኡናታችን ትግራይ የቅዱሳን መላእክት ማፍለቂያ አገር እንደሆነች ሰፊ አስተምህሮ ሰጥቶ ነበር። ትግራይ ብትገነጠልም ባትገነጠልም የኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ትግራዋይ ነው የሚሆነው እያለ እውነት እውነቱት ቁጭ አደረገው። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። በእርግጥም በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ገነት የምትገኘው በዓድዋ አከባቢ መሆኑን በማስረጃ የተደገፈ ሰፊ ገለጣ አድርጎ ነበር። :roll: :roll:

Post Reply