.
.
.
ተጋዳላይ ሰረቀብርሃን ለአውሮፕላን ደርሶ መልስ የመጣበትን እንዲሁም ለምግቡና ለመጠጡ ያወጣውን ደማምሮ $10 ሺህ ይገባኛል ብሎ በፍርድ ሰነዱ ላይ በማካተት የብልጽግናን መንግስት በአውስትራልያ ፍርድ ቤት ከሶዋል
የብልጽግና መንግስትም ተጋዳላይ ሰረቀ ብርሃን ኤርፖርት ውስጥ ሲጸዳዳ ካካው ሽንትቤት ደፍኖ ስለነበር ፓምፕ ለማድረግና ለማጽዳት አስር ሺህ ዶላር አጥፍቻለሁ፥፥ ስለዚህም ዳሜጁ ይጣጣልኝ ብሎ ለችሎቱ መልሶአል፥፥
ሰረቀብርሃን ግን ምን ቢበላ ነው የቦሌን ኤርፖርት ሽንትቤት የደፈነው ??