Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 14 Jul 2023, 20:00
by sarcasm
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 14 Jul 2023, 20:12
by euroland
Edu
Have you noticed, no one single Ethiopian even carried?
Now, go ahead and take your entire Chigar Kilil with you.
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 14 Jul 2023, 20:14
by Abere
-----አቡነ ማትያስ ትግራይ ሂደው በዐይናቸው አይተው ነው ምስክር የሆኑት ወይስ በራሪ ወፍ ነግራቸው ነው?! በእርግጥ ጦርነት ባለበት ውድመት ይኖራል - ዝርዝር ለመናገር ግን ቤተ-ክርስቲያኗ ልዑክ በቦታው በማሰማራት ማጣራት ይገባታል። ሲኖዶሱ እኮ ከፍተኛ አካል ነው። በቅርቡ የደብረ ኤልያስ ገዳም ጥፋት በተመለከተ አንድ ትንፍሽ አላሉም ምክንያቱም በሲኖዶስ አሰራር መሰረት ቦታው ልዕኩ በማሰማራት ማጣራት አለብን የሚል ምክንያት ነበር ያቀረቡት። ደብረኤልያስን ያህል ገዳም ስንት የአብነት ተማሪ እና መነኩሴ ሲወድም አንድ የሲኖዶስ አባል አልተነፈሰም።
----አቅራቢው ስታሊን < ኢትዮጵያ ስትፈርስ በአይኔ በማየቴ ደስተኛ ነኝ> ያለሰው ነው። የሞራል ብቃት የለውም። ከቀሳውስቱ በፊት ኢትዮጵያን ያፈረሰ ሰው ነው።
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 15 Jul 2023, 13:03
by sarcasm
"ከነሱ [ከአዲስ አበባው ሲኖደስ] የነበረው ግንኙነት ገመዱ ተበጥሷል። ወደ አዲስ አበባ የሚባል ነገር አንሄድም።" ብፁእ አቡነ መርሃ ክርስቶስ የትግራይ አህጉረ ስብከት ጉባኤ ጊዜያዊ ሰብሳቢ
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 15 Jul 2023, 13:06
by Wedi
sarcasm wrote: ↑14 Jul 2023, 20:00
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
ተረሳሽ ወይ??

Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 15 Jul 2023, 15:11
by Selam/
የእህል ውሃ ገመድህ ይበጠስ - ኦርቶዶክስና አማራን አጠፋለሁ ብሎ አሲምባ ተራራ በአልባንያ ኮሚኒስም ሰክሮ የነበረው ባንዳ ውላጅ ሆነህ፤ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ስም ደግመህ ለፖለቲካ ሸር ማንሳትህ ምን አይነት ዋልታ የሌለህ አራጋቢ ሹጣም መሆንክን ነው ያስመሰከርከው።
sarcasm wrote: ↑15 Jul 2023, 13:03
"ከነሱ [ከአዲስ አበባው ሲኖደስ] የነበረው ግንኙነት ገመዱ ተበጥሷል። ወደ አዲስ አበባ የሚባል ነገር አንሄድም።" ብፁእ አቡነ መርሃ ክርስቶስ የትግራይ አህጉረ ስብከት ጉባኤ ጊዜያዊ ሰብሳቢ
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 20 Jul 2023, 04:23
by sarcasm
ትግራይ ለኢትዮጵያ የወንጌል ብርሃን እንደ ሰም ቀልጣ የእምነት ክርዋን ያስቀጠለች የኣቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሃን ቤት!
https://yabelemedia.com/2023/07/15/6912/
መራራው እውነት ልንገርዎት፤ ያቺ ከአብርሃ ወአጽብሃ ዘመን ጀምሮ ለመላው አቢሲንያ (ኢትዮጵያ) የወንጌል ብርሃንዋን ራስዋ እንደ ሰም እየቀለጠች የእምነት ክርዋን ያስቀጠለች የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ቤት፣ ትግራይ ጓዳዋን ኣፅድታ ወደ ቀደምት መተዳደሪያ መንበርዋን ለመመለስ የመጨረሻው መጀመርያ መንግድ አጋምሳዋለች።
እርስዎ በትብያ የውስጥም የውጭም የመንበረ ሰላማ ጠንሳሾችና ኣስተባባሪዎች ያልዋቸው የሃይማኖት አባቶቻችን ደጉም ክፉውንም ከህዝባቸው ጋር ሲካፈሉ ቆይተው እርስዎን ቢያጡትስ ብለው ያሰጋዎትን የቤተ ክህነት ወርሃዊ ደሞዝ ተጠይፈው የመንፈስ አርነትን ሊያስረክቡን ቆርጠዋል።
አባቶቻችን በአራተኛው ክፍለ ዘመን የተተከለውን መንበረ ሰላማን፣ ነገር ግን በኣስራ ሶስተኛው ክፍለ ዘመን በተቋቋመው መንበረ ተክለሃይማኖትን እንዲኮሰምን የተደርገበትን ኣሰራር ፍትሃዊ ኣለመሆኑን በግልጽ በማስርዳት፣ በሰይጣን መመራት የናፈቀውን መንበረ ተክለሃማኖትን ለባለ ቤቶቹ ትተው፣ አባራውን ጠርገው፣ ወደ ራሳቸውን ቤት በመመለስ ላይ ናቸው።
መንበረ ተክለሃይማኖትን ከስምንት ክፍለ ዘመን ዕድሜ በላይ የሚበልጠው መንበረ ሰላማ ወደ ነበረበት ለመመለስ መስራት፣ መምራት፣ ማስተማር በማንኛውንም መንፈሳዊም ህጋዊም ሚዛን ሃጥያት የሚያሰሪ፣ የመንፈስ እርካታ የሚግናፅፍ የተቀደሰ ተግባር ነው። ለዚህ ቅዱስ ተልእኮ ሰማእት መሆን መታደል ነው። ምክንያቱም ለራስ መንፈሳዊ አርነት ሲባል እስከ የህይወት መስዋእት ቢከፈል፣ በትውልዶች ሲታወስ የሚኖር የሚያኮራ የልበ-ብርሃኖች ስራ ነውና።
Re: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና የትግራይ ገመድ የተበጠሰበት ጊዜያት
Posted: 02 Dec 2023, 12:04
by sarcasm
መሳለምም ተከልክለው ነበር?!!
ተጋሩ ቤተክርስቲያን እንዳይሳለሙ የተፃፈ ደብዳቤ"... ቦሌ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን