Page 1 of 1

መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤ ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?

Posted: 14 Jul 2023, 19:29
by Abere
መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። :lol:

ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤
ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?

Re: መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤ ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?

Posted: 14 Jul 2023, 19:37
by Abere
እስኪ እውነት እናውራ

ሰረቀ ብርሃን ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርስ ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ የኢትዮጵያን መሬት ሳመ ወይስ በሸኮታም እግሩ በንዴት ተመተማት? አንድ ሌላ ሸኮታም እግር ቴድሮስ አድኖም የሚባል ጸረ-ኢትዮጵያ አለ እርሱም አንድ ቀን ኢትዮጵያ እንደ ሰረቀ አድርጋ ትቀበለው ይሆናል።

Re: መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤ ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?

Posted: 14 Jul 2023, 20:34
by Axumezana
ኤርትራዊ፥ ምን፥ አገባው፤ በእትዮጵያ፥ ጉዳይ፤

Re: መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤ ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?

Posted: 14 Jul 2023, 20:45
by Selam/
The Bangkok guy?
Abere wrote:
14 Jul 2023, 19:29
መቸም ጨዋታ ነው የትግራይ ቤተስኪያን ነገር። ደብረጽዮን ጳጳስ ሊሆን ነው - ዘመንበረ ሰረቀ ብርሃን። :lol:

ገዳም ገባህ አሉ ደብረ-ሊባኖስ ፤
ሰው እየገደሉ ይማራል ወይ ነፍስ?