Page 1 of 1

ዓላማ እና ዓሣማ ---> የኮ/ል ፈንታ እና ኮ/ል ሞገሥ ትግል ዓላማ ለክብር ሲሆን የ ጅ/ል አበባው ታዴሰ ለዓሣማ ሆድ። እግዜር አንዱን ለክብር አንዱን ለውርደት ይሰራል።

Posted: 14 Jul 2023, 14:14
by Abere
ዓላማ እና ዓሣማ ---> የኮ/ል ፈንታ እና ኮ/ል ሞገሥ ትግል ዓላማ ለክብር ሲሆን የ ጅ/ል አበባው ታዴሰ ለዓሣማ ሆድ። እግዜር አንዱን ለክብር አንዱን ለውርደት ይሰራል።እነኝህ ኮሎኔሎች በጥቅም እና በደመወዝ ከመከላከያ ሰራዊት መካከል የተሻለ የሚያገኙ፤ በማዕረግም ከፍተኛ ማዕረግ ያላችው ናቸው። ግን ኦሮሙማ በአማራ ህዝብ ላይ ከፍ ብሎም በአገር ላያ የሚያደርሰው ግፍ ከረፋቸው። የሚከፈላችው ደመወዝ ለመብላት አፋቸውን ደም ደም አለው - የመጡበት እና ያሳደጋቸው የአማራ ህዝብ መጠቃት አንገበገባቸው ስለዚህም ለህዝቤ ዛሬ ያልደረስኩለት መቸ ሊሆን ነው በማለት የአማራ ህዝብን ትግል የመምራት ዕድል አገኙ። የጀኔራል አሳምነው ጽጌ ልጆች የትግል ችቦ ተቀብለው ማቀጣጠል ጀመሩ። በተለይም በወለጋ የአማራን ህዝብ ጨፍጭፎ ወሎ ቤተ-አማራ የመጣውን ያልሰለጠነ የኦሮሙማ አረመኔ ክንዳቸውን አሳዩት። እንድህ አይነት ጀግኖች ለክብር መስዋዕት የሚሆኑ አሉ። በአንጻሩ ደግሞ እንደ ጅ/ል አበባው ታደሰ ያለ በብርሃኑ ጁላ የሚታዘዝ፤ ለሆድ እና ለአልኮል የተሸጠ ክብሩን እና ታሪኩን አመድ ላይ የጣለ አለ። እርሱ ብቻ አይደለም በርካታ የአማራ ልጆች ከኦነግ መከላከያ ጋር አማራን የምትጨፈጭፉ እና የምታስጨፈጭፉ አላችሁ እስኪ ከነ ኮሎኔል ፈናታ እና ሞገስ ተማሩ። እስኪ እንደ ጀ/ል አሳምነው ጽጌ ታሪክ ስሩ።