የፖለቲካ ሳይንስ ሃሁ ለመሃይሙ DefendThetruth!
በጎሰኛ የፖለቲካ ስርዓት ውስጥ ያለ ሚሊታሪ በጎሳ የተከፋፈለ ነው ያልኩት ቀን ተሳድቦ ነበር!! አሁን ሃቁን እየቀመሰ ነው!! ብርሃኑ ጁላ እንደ ፈረስ አሸንክታብ ለብሶ ቢያምርበት ያ ቀለም ብቻ ነው! ያገር መከላከያ አዛዥ አያደርገውም! ማንም የኢትዮጵያ ወታደር ያቢይ አህመድ ሺመልስና ብርሃቡ ጁላ አሽከር ሊሆኑ አይፈልጉም! ሳይንሱ ባማራ እየታየ ነው !