Page 1 of 1

እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 07:41
by Wedi
እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!
:!:
Please wait, video is loading...

Re: እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 08:48
by Abere

ትክክለኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እየተመሰረተ ነው። The Genuine and Legitimate Defense Force of Ethiopia is in the Making. I always have faint of hope more in the Oromos than the Woyanes. Woyane taught all evil lessons to OLF. OLF is the blood merchant doing all evils in the name of Oromo.
ይህ ቪድዮ ለሌሎች ዐላማ-ቢስ ተግባር እና የግለሰብ ዘበኛ ለሆነው የመከላከያ ሰራዊት ትምህርት ነው።

Re: እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 10:34
by ethiopian
Abere wrote:
14 Jul 2023, 08:48

ትክክለኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እየተመሰረተ ነው። The Genuine and Legitimate Defense Force of Ethiopia is in the Making. I always have faint of hope more in the Oromos than the Woyanes. Woyane taught all evil lessons to OLF. OLF is the blood merchant doing all evils in the name of Oromo.
ይህ ቪድዮ ለሌሎች ዐላማ-ቢስ ተግባር እና የግለሰብ ዘበኛ ለሆነው የመከላከያ ሰራዊት ትምህርት ነው።

you are very brilliant ... you see it coming huh. Can you site your sources about your very brilliant claim " ትክክለኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እየተመሰረተ ነው " ?

your true friend Dr.Peace

Re: እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 11:07
by Abere
እረጅም ጉዞ ከእርምጃ ይጀምራል የሚለውን የአበው ብሂል አስተውል። ከዚህ በታች ያለውን አንተ የምትደግፈውን በማፈረስ በአድስ ፕሮፊሽናል ብሄራዊ መከላከያ ሃይል መተካት ነው። ይህ ኢትዮጵያዊ መከላከያ መንደር ለመንደር መልከስከስ ሳይሆን የኢትዮጵያን ዳርድንበር ማስከበር ነው። መከላከያ ቢኖረን ይህኔ አል-ፋሽጋ ተመልሶ ነበር። ይህኔ ሰው ያለስጋት በክረምት እርሻው ላይ ይሰማራ ነበር።

https://www.facebook.com/yoseph.yitna/p ... embed_post

ethiopian wrote:
14 Jul 2023, 10:34

you are very brilliant ... you see it coming huh. Can you site your sources about your very brilliant claim " ትክክለኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እየተመሰረተ ነው " ?

your true friend Dr.Peace

Re: እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 14:00
by ethiopian
as predicted Professor Abere go back to his best source " Facebook ", that is very reliable source sister Abere. We applaud your depth knowledge of the current crisis of Ethiopia. You are the best analyzer ever , Keep going and digging information from FB psychotics.

yours true admirer
Dr.Peace

Re: እውነተኛ ኦሮሞዎች ፋኖን በመቀላቀል የአብይ አህመድ መንግስትን እየተዋጉ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 14 Jul 2023, 14:40
by Noble Amhara
this soldier appears to be a highlander shewan noble good job for standing with Delanta Semien Wollo Peoples Militia