እስቲ ዛሬ ደሞ ባለብዙ ሽካ(ታለንት) ተዋናይ ድምጻዊት ዉበታም ይታገሱ መለሰን እወቋት !
Last edited by Horus on 14 Jul 2023, 00:55, edited 1 time in total.
Re: እስቲ ዛሬ ደሞ ባለብዙ ሽካ(ታለንት) ተዋናይ ድምጻዊት ዉበታም ይታገሱ መለሰን እወቋት !
የቃቄ ወርደት! ድሮ አባት በመጀምሪያ ልጁ ይጠራ ነበር ። ልጅ ደሞ ባባቱ ይጠራ ነበር ። ለምሳሌ አቶ መለሰ አባ ይታገሱ ሲባል ይታገሱ ደሞ የመለሰ ወርድወት (ውልደት) ትባል ነበር። ቃቄ የአንድ ባላባት ስም ነበር። ቃቄ ጌታ ማለት ነው።
Last edited by Horus on 14 Jul 2023, 01:06, edited 1 time in total.
Re: እስቲ ዛሬ ደሞ ባለብዙ ሽካ(ታለንት) ተዋናይ ድምጻዊት ዉበታም ይታገሱ መለሰን እወቋት !
የዳሞ ቃቄ ልጅ ወርድወት !! (የብሳቢ የሚሉት ምሁር አክሊሎች ናቸው። ክስቶ ዪምጣቢ ይላል)