Page 1 of 1
Re: የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ ለገስ "በትግራይ ጀኖሳይድ ተጠያቂ ነኝ መቀሌ ወስዳችሁ እሰሩኝ" ኤርሚያስ ለገሰ ለአሉላ ሰለሞን የተናገረው - አሯሯ !!!
Posted: 13 Jul 2023, 19:57
by Wedi
ጋላ ኤርሚያስ "ስለ ኢትዮጵያዊነት እየሰበከ ያለው እንግዲህ ከዚህ ሰው ጋር ነው"
አቤት የሞራል ዝግጠል ልክ!!
Please wait, video is loading...
Re: የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ ለገስ "በትግራይ ጀኖሳይድ ተጠያቂ ነኝ መቀሌ ወስዳችሁ እሰሩኝ" ኤርሚያስ ለገሰ ለአሉላ ሰለሞን የተናገረው - አሯሯ !!!
Posted: 13 Jul 2023, 21:10
by Misraq
ለኤርምያስ በዘመድ አዝማድ እና ጉዋደኞቼ ፊት የተከራከርኩለት ይቆጨኛል፥፥ አዲስ አበባ ውስጥ በጣም የተጠላ የወያኔ አሸርጋጅ በነበረበት ሰአት ሶሻል ሚድያ አለመኖሩ እድለኛ ነው፥፥ እኔ በግዜው ስራዮ በየቦታው ነበር፥፥ ዛሬ አሶሳ ነገ ጉጂ ከነገ ወድያ ጅጅጋ ከዛም አሳይታ ከዛም ደሴ እና ጎንደር ስመላለስ አዲስ አበባ ውስጥ የማሳልፍበት ግዜ በአመት ከሶስት ሳምንት አያልፍም ነበር፥፥
በዚህ ረገድ ምርጫ ዘጠና ሰባት አዲስ አበባ ውስጥ አመለጠኝ፥፥ ከሃገር ከወጣሁ በህዋላ ነው ስለኤርምያስ የሰማሁት፥፥ ስ ህተቱን አምኖ ወያኔ ላይ ከባድ ጫና ማሳረፍ የጀመረበት ግዜ ስለነበር የበፊት እድፉን አጥርቶዋል ብዮ አምኘ ነበር፥፥ አሁን ከቴዲ ርዮትና ከአሉላ ጋር ሲያረጠርጥ ሳየው የአደርባይነቱን ጥግ ተገነዘብኩኝ፥፥ የበፊት ኢሳት ባልደረባዎቹ ስለዚህ ሰው ትክክል ነበሩ፥፥ በሱ ልክ የዘቀጠ ቢኖር ሲሳይ አጌና ብቻ ነው፥፥
በፖለቲካው አለም የግለሰቦች የድሮ ታሪክ መታየት አለበት ባይ ነኝ፥፥ አደርባይነትና ወላዋይነት የእድሜ ልክ በሽታዎች ናቸው፥፥ አርምያስን መልሰው ወያኔ እቅፍ ከተውታል፥፥ በዚሁ ረገድ ሃብታሙ አያሌው የተባለው አራሙቻም አንድ ቀን የአማራ ሕዝብን እንደሚያሳዝን ያለጥርጥር እናገራለሁ፥፥ ከወያኔ እቅፍ የወጣ ማንኛውም የቀድሞ አገልጋይ መታመን የለበትም ባይ ነኝ
Re: የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ ለገስ "በትግራይ ጀኖሳይድ ተጠያቂ ነኝ መቀሌ ወስዳችሁ እሰሩኝ" ኤርሚያስ ለገሰ ለአሉላ ሰለሞን የተናገረው - አሯሯ !!!
Posted: 14 Jul 2023, 05:00
by Wedi
የኤርሚያስ ለገስ ዋቅጅራ የሞራል ዝቅጠት የሚገርም ነው!!
እኔ ትግሬ ብሆን ኖሩ እንኳን ከኤርሚያስ ጋር ቁጭ ብዬ ላወራ በአጠገቤም አላስደርሰው ነበር!!
ለነገሩ ትግሬ ራሱ ከኤርሚያስ የባሰ በሞራል የዘቀጠ ማህበርሰብ ነው!!
ብሳና ይነቅዛልን ወይ ቢሉት ፤ ለንጨት ኹሉ መንቀዝን ያስተማር ማነው። ይባላል!!
Re: የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ ለገስ "በትግራይ ጀኖሳይድ ተጠያቂ ነኝ መቀሌ ወስዳችሁ እሰሩኝ" ኤርሚያስ ለገሰ ለአሉላ ሰለሞን የተናገረው - አሯሯ !!!
Posted: 14 Jul 2023, 07:58
by Fed_Up
He used to be your idol. What happen?