Page 1 of 1
በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 09:35
by sarcasm
በል
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ኣቦ ማትያስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ከርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
ኣቦ ማትያስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
Please wait, video is loading...
Re: በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 10:46
by Abere
ስህተቱ ምኑ ላይ ነው? ለምን ሲኖዶሰ-ወያኔ ተወገዘ ነው ወይስ ፓትሪያርኩ በአቀራረብ ደንብ መስረት መግለጫው ተሰጠ? ፓትርያርኩ ስልጣነ ፓትርያርክነታቸው ተነሳ እንደ እራሳቸው አጋፋሪ እራሳቸው፥ አቅራቢ፥ እራሳቸው አንባቢ ሆኑ? ታዲያ ክብራቸው ከምኑ ላይ ነው? ታገዳለይ ፓትርያርክ ልታደርጓቸ ፈልጋችሗል። እንደ ትግራይ መነኩሴ መቋሚያቸው ክላሽ፤ቆባቸው ቦንብ ቤተስኪያናቸው የጦር ካምም እንደሆኑት።
Good luck
Re: በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 14:19
by TGAA
sarcasm wrote: ↑13 Jul 2023, 09:35
በል
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ኣቦ ማትያስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ከርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
ኣቦ ማትያስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
Please wait, video is loading...
The weyanne hate factory has marked another milestone, swallowing the last hope of resumption in Tigray, the Ethiopian Orthodox Christian church. Now Tigrian Orthodox church is backing weyannes officially, I doubt if Tigrian people would have peace they so desperately need.
Re: በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 17:23
by Hazega/Tsazega.
Ayte eden/sarcasm,
...like wise, Abune Matthias at times had washed the bloody hands of the TPLF and absolved them of the "dem" of 1million boastful/warmongering combatants of the TPLF...even crowned Debritz king of Akshum
sarcasm wrote: ↑13 Jul 2023, 09:35
በል
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ኣቦ ማትያስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ከርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
ኣቦ ማትያስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
Please wait, video is loading...
Re: በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 20:06
by sarcasm
Re: በል!! አቡነ ጴጥሮስ የፈለጉት አገኙ . . . .
Posted: 13 Jul 2023, 21:36
by sun
sarcasm wrote: ↑13 Jul 2023, 09:35
በል
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ኣቦ ማትያስ፦ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክዋስ ተዋህዶ ቤተ ከርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ፋኖ ጴጥሮስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
ኣቦ ማትያስ፦ ኣሁን ኣባ ጴጥሮስ ያነቡታል
Please wait, video is loading...
መስቀል ባለት ቦታ ሁሉ ፥በየሃገራችን፥በየከተማችን፥በየሰፈራችንና፥ በየልባችን፥ የትግሬ፥የኦሮሞ፥የአማራ፥የመላው ኢትዮጵያዉያንና፥ የመላዉ፥አለም፥እግዚአብሔር፥ አሌ፥ ይባል፥ የለም፥ እንዴ? ታዲያ፥ ምንድን ነው ንትርኩ ጠመንጃንና፥ የሓሰት ዉሸታም፥ ነብያትን፥ከቤተክርስቲያን፥ ሙሉ፥በሙሉ፥ ከማፅዳት፥ በስተቀር?
