Page 1 of 1
የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 09:06
by Abere
የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል ወይስ አይሰራም?!እንደ ህንድ መድሃኒት (fake medicine pill) የውሸት ቄስ መስቀል መሳለም እንዳይሆን። አሁን የአቶ ሰርቀ-ብርሃን (ዮኒ) የነፍስ ልጅ መሆን እንደት ያሳምራል ጎበዝ?! የለካስ የትግሬ ወያኔዎች ክርስትና ቢከፍቱ ባዶ ነበር
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 09:10
by Axumezana
ያልተሰጠው፥ ለማኝ፥ ተሳድቦ፥ ይሄዳል፤
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 09:16
by Abere
ቅልጥ ያለ ተቃውሞ ሰልፍ በመሀል አገር ይገጥመዋል ተብሎ ይገመት ነበር - ከባለፈው አንጻር። ቢያንስ የወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ያህል እንኳን አይነት ማንገራገር ይኖራል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ትግሬ ወያኔዎችን አስደበሯቸው እኮ

አማራ አለበት ማለት ነው አይደል?!
Axumezana wrote: ↑13 Jul 2023, 09:10
ያልተሰጠው፥ ለማኝ፥ ተሳድቦ፥ ይሄዳል፤
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 10:06
by Axumezana
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ለአንተ፥ ኢትዮጵያም፥ ትግራይም፥ እይገቡህም፥ አልገባህም፥ ታሪክን፥ መርምር።
Tigray with out Ethiopia and Ethiopia with out Tigray is a dead end!
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 10:49
by Horus
Axumezana wrote: ↑13 Jul 2023, 10:06
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ለአንተ፥ ኢትዮጵያም፥ ትግራይም፥ እይገቡህም፥ አልገባህም፥ ታሪክን፥ መርምር።
Tigray with out Ethiopia and Ethiopia with out Tigray is a dead end!
ትግሬ ፋይዳዊ የሚሆው (ሬለቨንት) ኢትዮጵያ ስትኖርና በኢትዮጵያ ውስጥሲዘዋወር ብቻ ነው፤ ከዚያ ውጭ ትግሬ ኖረ አልኖረ ፋይዳ አያመጣም። ይህን ዘላለማዊ ሃቅ የትግሬ ቄሶች ባይስቱት ይመረጣል ። ዛሬ ላይ ኢትዮጳ ለትግሬ ቄስ ጥቅም ሆነ ፍላጎት ዲማንድ የላትም

Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 11:11
by Abere
ሆረስ፤
ትክክል ብለሃል። <ዛሬ ላይ ኢትዮጳ ለትግሬ ቄስ ጥቅም ሆነ ፍላጎት ዲማንድ የላትም>
ሳካ ያለበት ነገርን ሰው ይሁን ዕቃ የሰው ልጅ አይፈልግም - ጥና ካልቸገረው በስተቀር። ብታምንም ባታምንም በአንድ ወቅት ዝርዝሩን መጥቀስ አልፈለግም አቡነ ጳውሎስ ( ያረፉት) ማለቴ ነው በአንድ የንግስ ስርዐት ላይ አንድ ወገን ህዝብ ከእርሳቸው መስቀል ሲሳለም ሂጀ አልሳለምም አለ። ለምን? እስከ አሁን የነበረኝን መባረክ ማርከስ አልፈልግም። ይህን ያለኝ ሰው ደግሞ የተማረ መሰለህ እንዴ? አይደለም ንጹህ ገበሬ ነው። እስከ አሁን ይገርመኛል። ሃይማኖት ያለው ገበሬ ዘንድ እንጅ ከከተማ ወስላታ እና ነገረ-መለኮት ዱክትርና አልመሰለኝም።
Horus wrote: ↑13 Jul 2023, 10:49
Axumezana wrote: ↑13 Jul 2023, 10:06
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ለአንተ፥ ኢትዮጵያም፥ ትግራይም፥ እይገቡህም፥ አልገባህም፥ ታሪክን፥ መርምር።
Tigray with out Ethiopia and Ethiopia with out Tigray is a dead end!
ትግሬ ፋይዳዊ የሚሆው (ሬለቨንት) ኢትዮጵያ ስትኖርና በኢትዮጵያ ውስጥሲዘዋወር ብቻ ነው፤ ከዚያ ውጭ ትግሬ ኖረ አልኖረ ፋይዳ አያመጣም። ይህን ዘላለማዊ ሃቅ የትግሬ ቄሶች ባይስቱት ይመረጣል ። ዛሬ ላይ ኢትዮጳ ለትግሬ ቄስ ጥቅም ሆነ ፍላጎት ዲማንድ የላትም
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 11:18
by Axumezana
ሆረስ፥ አበረን፥ ወይም፥ አበረ፥ ሆረስን፥ቢመራው፥ ተያይዞ፥ ገደል፤ Axumezana ይምራችሁ፤
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 11:22
by Ejersa
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 12:51
by Horus
Axumezana wrote: ↑13 Jul 2023, 11:18
ሆረስ፥ አበረን፥ ወይም፥ አበረ፥ ሆረስን፥ቢመራው፥ ተያይዞ፥ ገደል፤ Axumezana ይምራችሁ፤
አክሱመዜና፣
እኔ የምሬን ልምከርህ! የትግሬ ልሂቅ ሙሉ በሙሉ ፓራዳይሙን መቀየር አለበት! ዛሬ ላይ ብዙ ማሰብ እንጂ ብዙ ፕሮፓጋንዳ ፋይዳ የለውም። everybody is maxed out, saturated. ሰልችቶታል! ከልቤ ነው የምልህ ብዙ ስለትግሬ ይህን ያንን ባልክ ቁጥር ሰውን እያሸሸህ ነው ። ልብ በል የብሄር ጥያቄ፣ አብዮት፣ ዝናና ዉራግ፣ ዉጊያና ዘመቻ ሁሉም ስልችት ተብሏል ! ሸክላ (የዘፈኑ ክር) መለውጫ ግዜይችሁ ነው ። don't be a broken record! አሁን ማን ይሙት አንድ በኢትዮጵያ ያለ ቤተ ክርስቲያን ከትግሬ ቄስ ላኩልኝ ብሎ የሚማጸን! ይህ አዲስ ግዜ ነው !ኬር!
Re: የትግራይ ቤተክርስቲያን መገንጠልን ሰው ጆሮ አልሰጠውም። አቧራ ያስነሳል ሲባል ጭራሽ አሸኟትም ወይ አሆ! አሆ! መሄዷ አይደለም ወይ?! የትግሬ ቄስ መስቀል መሀል አገር ይሰራል?!
Posted: 13 Jul 2023, 13:06
by Axumezana
Horus & Abere!
The following three articles talk about paradigm shift on future of Ethiopia, Water issue with Egypt and the Ethiopian Orthodox Church , go through them and we can discuss on the issue you raised on paradigm shift
-Articke 1- The reestablishment of Axum as a center in Horn Africa
Article - 2 The Abay issue between Ethiopia and Egypt!
Article - 3 The Ethiopian Orthodox Church
https://aigaforum.com/article2020/Tigra ... Future.htm
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... thJHCg2_jh
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... l#p1403348