Page 1 of 1

የኧሰት ተጋን ኪነ ጥበብ

Posted: 12 Jul 2023, 13:08
by Horus
የቃላት ትርጉም፤
ኧሰት እጽ ከሚለው ቃል እጻት ማለት ሲሆን እንሰት የሚለው አጠራር ናዛላይዝ ለማድረግ በተለምዶ 'ነ' ገብቶበት ነው ። ትክክለኛ ስሙ በጉራጌኛ 'ኧሰት' ይባላል ፣ እጻት ማለት ነው ።

ተጋን፣ የእጻት፣ የአትልክት ተክል ወይም ጋርደን ማለት ነው። ቃሉ በአረብኛም ተጋን ይባላል ። ስለዚህ የኧሰት (እንሰት) ተክል እርሻ ሳይሆን ተጋን (ጋርደኒንግ) ነው ።