Page 1 of 1

አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 15:17
by Horus

Re: አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 15:51
by Horus
ጉራጌን የራሱ ክልል ስጡት በቃ! ከዚያ በኋላ የራሱ ይኒቨሪስቲዎችና እንዱስትሬዎች ያለማል ! አለቀ!!

Re: አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 16:11
by DefendTheTruth
Keep blubbering, Prof. Berhanu has got no reason to join your club of inepts, he is already adopted (mogasa, if you like) to the Oromo culture and enjoys their accompanion.

He feels at home there and even makes a note "education is everything" to the Oromo kids.

Re: አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 16:19
by Horus
DefendTheTruth wrote:
11 Jul 2023, 16:11
Keep blubbering, Prof. Berhanu has got no reason to join your club of inepts, he is already adopted (mogasa, if you like) to the Oromo culture and enjoys their accompanion.

He feels at home there and even makes a note "education is everything" to the Oromo kids.

አንተ ግማማታም ሃሬ፣ ዞሮ ዞሮ የሚያስተምርህኮ ጉራጌ ነው! እሱ አዲሳባ ሆኖ ካህያ ሌቦች ጋር ሲሞዳሞድ ሶዶ የራሱን ፎቅ ሰርቶ ያን ሊያይ ነው የመጣው ። ይህን የቡዪ አዳሪ ት/ቤት ደሞ እኛ ራሳችን በሚሊዮን ብር በራሳችህን ልሂቃን የኢትዮጵያ ሃርቫርድ እናደርገዋለን! ፈሳም! ሁሉም ወደ ፊት ይታያል። ደሞ ያንተ ሽፍቶች እጃቸውን ካልሰበስቡ ክስታኔ ምን አይነት ሰው እንደ ሆነ እናስተምራቸዋለን! ዪልማ ሃሬ!

Re: አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 16:37
by Horus
ጋዘኘ ክስቶ!

Re: አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

Posted: 11 Jul 2023, 16:41
by DefendTheTruth
Horus wrote:
11 Jul 2023, 16:19
ሁሉም ወደ ፊት ይታያል።
ከመቃብር ቧሃላ መሆኑ ነዉ? :lol: :lol: :lol: :lol:

አንተ እኮ በአፄ ሀይለስላሴ ዘመን ተወልደህ፣ እስከ አሁን ፈይደ ብስ ሆነህ የቀረህ ከንቱ ነህ።

አብዪ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና ጓዶቻቸዉ በደርግ ጊዜ ራሱ ሕፃናት ነበሩ፣ ያመጡትን ለዉጥ እዪ አሁን ቁጭ ብለህ፣ እና ፎክር፣ ተግባር ባዶ!