Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15415
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ?

Post by Abere » 11 Jul 2023, 11:56

ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ? በዚህ ትውልድ የሚኖር ሰው እስኪ ምንድን ነው ከእነኝህ ማንም ሳይበድላቸው እንደ ተበደሉ ህሉ ከጣርያ በላይ እየጮኹ ጥቅማቸውን ያየው? ትዕግስት እንደ ፍርሃት ውለታን እንደ ግደታ ክብርን እንደ ወርደት ከሚቆጥር ጋር እንደት አብሮ መኖር ይቻላል? ኢትዮጵያ እንድትፈርስ ምክንያት እየሆኑ ያሉት የትግሬ ወያኔዎች ናቸው። ሊጎድህ የሚችል ነገር ካለ ቆርጠህ መጣል መድሃኒት ነው።በሰላም አርፎ አብሮ መኖር ካልቻለ ትግራይን እንድትገነጠል ማስገደድ የግደታ ነው።ማስታወል ያለው ትግሬ ካለ በሰላም አብሮ ለመኖር መጣር አለበት። ያ ካልሆነ አሸንጌን ወይም ተከዜን ተሻግሮ ዘመድ አለኝ ማለት አይችሉም። እዛው በጸበላችሁ ከወያኔ ጋር ተደሰቱ ነው የምንላቸው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19150
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ?

Post by Axumezana » 11 Jul 2023, 12:26

ኤርትርዊው፥ አበረ፥ አንተ፥ተገንጥለህ፥ ከባርነትና፥ ከስደት፥በስተቀር( ወደ፥ ኢትዮጵያ፥ ከመሰደድ፥ጀምሮ፥) ምን፥አገኘህ?

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ?

Post by Assegid S. » 11 Jul 2023, 15:45

Abere wrote:
11 Jul 2023, 11:56
ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ? በዚህ ትውልድ የሚኖር ሰው እስኪ ምንድን ነው ከእነኝህ ማንም ሳይበድላቸው እንደ ተበደሉ ህሉ ከጣርያ በላይ እየጮኹ ጥቅማቸውን ያየው? ትዕግስት እንደ ፍርሃት ውለታን እንደ ግደታ ክብርን እንደ ወርደት ከሚቆጥር ጋር እንደት አብሮ መኖር ይቻላል? ኢትዮጵያ እንድትፈርስ ምክንያት እየሆኑ ያሉት የትግሬ ወያኔዎች ናቸው። ሊጎድህ የሚችል ነገር ካለ ቆርጠህ መጣል መድሃኒት ነው።በሰላም አርፎ አብሮ መኖር ካልቻለ ትግራይን እንድትገነጠል ማስገደድ የግደታ ነው።ማስታወል ያለው ትግሬ ካለ በሰላም አብሮ ለመኖር መጣር አለበት። ያ ካልሆነ አሸንጌን ወይም ተከዜን ተሻግሮ ዘመድ አለኝ ማለት አይችሉም። እዛው በጸበላችሁ ከወያኔ ጋር ተደሰቱ ነው የምንላቸው።
ሰላም ወንድም አበረ;

ያነሳኸወ ሓሳብ እንደ ቀላል የማይታይ ትልቅ አደጋ ነው። አስተዋይ ትውልድ ሚዛናዊ አመለካከት ይዞ አሁን ያለውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ቅራኔ ካላለዘበው በስተቀር ነገሮች በዚህ የሚቀጥሉ ከሆነ … ትስስሩ ከርሮና ቀጥኖ መበጠሱ የማይቀር ነው። የእኔም የወደፊት ስጋት ይኸው ነው።

ይህ ችግር ኣንድ ቆየት ያለ ቀልድ አስታወሰኝ። የቤተሰብም ሆነ የማህበረሰብ መሠረቱ ግለሰብ ነውና ሰምተኸው ታውቃለህ ብዬ ባስብም ነገሬን ላማስጨበጥ ስለሚረዳኝ እንደሚከተለው ላቅርበው...

ቀልዱ የተነገረው ያኔ ህወሃቶችና የህወሃት ደጋፊ ካድሬዎች “ኢትዮጵያዊ እኛ ብቻ! ኢትዮጵያም የእኛ ብቻ!” ብለው … እንደ ዘመነኞቹ “ኬኛ” ህዝቡን በተለይም የኣዲስ-ኣበባን ነዋሪ ቁም-ስቅሉን በሚያሳዩበት ወቅት ነው። እናም ኣንድ የምሽት ክለብ ውስጥ ሲጠጣ ያመሸ የህወሃት ካድሬ ሊነጋጋ ሲል ወደ ቤቱ በኮንትራት ታክሲ ለመሄድ ያስብና LADA taxi ያስቆማል። ጉዙ ከመጀመራቸው በፊትም … የታክሲ ሹፌሩ የካድሬውን ሰፈር በመጠየቅ ያዋጣኛል ያለውን የኣንድ መቶ ብር ሂሳብ ይናገራል። ይሄኔ ካድሬው በመቆጣት “እንዴት ነው ከዚህች እዚህች ለመሄድ ኣንድ መቶ ብር የምጠይቀኝ? መቀሌ ውሰደኝ ብልህ ስንት ብር ልጠይቀኝ ነበር?” ቢለው። ታክሲ ነጂውም “መቀሌ ከሄድክ በነፃ እወስድሃለሁ” ሲል መለሰለት ይላል … ዱሮ በሚባል የጊዜ ገደብ ውስጥ የሰማሁት ቀልድ። ነገሩ ግን ዛሬም አሳሳቢ ነው።

ህወሃትና ካድሬዎቹ በአስጠያፊ ስድብበግፍ ተግባርና በማይገባ ስነምግባር የተቀረወን ማህበረሰብ እንዲህ እያማረሩት ከቀጠሉ … እንደ LADA ታክሲ ሹፌሩ free ride የሚሰጥ ሹፌር ብቻ ሳይሆን፥ ከምሬትና መሰላቸት በመነሳት ለትግራይ መገንጠል ህይወቴን እሰጣለሁ ብሎ ያለ መደቡ የትጥቅ ትግሉንም የሚቀላቀል የውጪ ተወላጅ አይፈጠርም ብሎ ማለት አይቻልም። ሰዎቹ አይሰሙም እንጂ ቢሰሙ … ጊዜው እጅግ ሳይረፍድ እና ለሌላው ምስኪን ደሃ ገዳፋ ሳይሆኑ በቶሎ ማስተዋልና ወደ አእምሮ መመለስ ያስፈልጋል።

Wish you a good weekdays, Brother Abere

Abere
Senior Member
Posts: 15415
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግሬዎች እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ እነርሱ እምብየው እንገንጠል ነበር የሚሉን፤ አሁን እኛ በተራችን እባካችሁ የተገንጠሉልን ጥያቄ ማቅረብ አይገባንም ወይ?

Post by Abere » 11 Jul 2023, 16:51

ሰላም ወንድም አሰግድ፤

በእውነት ከሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል። ከጊዜ ወደ ጊዜ የዚህ ትውልድ የትግራይ ህዝብ ስነ-ልቦና ኢምንት ኢትዮጵያዊነት የሌለው እየሆነ መምጣቱን በአደባባይ እየታየ ነው። በርካታ ቅን አስተዋይ እና መቻቻልን የሚመክሩ እድሜ ጠገብ ጠቢባን ሳይቀሩ በትግራይ ህዝብ ተስፋ በመቁረጥ ላይ ናቸው። እኔ በእራሴ ከዚህ ጦርነት በፊት ለትግራይ ህዝብ የነበረኝ ግምት የተለየ ነበር። ብዙ ጊዜ አጉራ ዘለል ወያኔዎች በአፋቸው ግፍ እና ትዕቢት ሲናገሩ ስለዚህ ዘመኑ የትግሬ ትውልድ በመተው በፊት ስለነበሩት አባት ሲባል ያለ ገር አመለካከት ነበረኝ። ማለቴ የልጁን ክፋት እና ጅልነት ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ የቀደምውን አባቱን እንደሚታይ - ምናልባት ይመለስ ይሆን በማለት። የዚህ ትውልድ ትግሬ ግን ሙሉ በሙሉ የጠፋ ነው - ተኩላ ወያኔ አጥፍቶታል። ወያኔ ሲፈጠር ስለ ኢትዮጵያ ይቆረቆሩ የነበሩ ትግሬዎችን ምንጥር አድርጎ ገድሎ አረም አተላ ወያኔ ነው የዘራው።

ብዙ ኢትዮጵያዊያን ቀድሞ ድቅን የሚልበት የአባቶች ጉዳይ ስለነበረ እየተገደለ፤እየተዋረደ፤እየተዘረፈ ትግሬ ወያኔን 27 አመታት ችሏቸዋል። በተለይ ደግሞ የአማራ ህዝብ - የአማራ ህዝብ እንደ ትግሬ ወያኔ ግፍ ቀድሞ መልስ ቢሰጥ አሁን ትግራይ በዚህ መልኩ አትታይም ነበር። ለትግራይ ሲባል የአማራ ህዝብ ምን ያልሆነው ነገር ከሰማይ በታች አለ!? አንተ ያነሳኸው የታክሲ ነጅው ምሬት እና አገላለጽ እውነት ነው። ተመርሮ ነው። ያ ባለስልጣን ወያኔ መቆሚያ መቀመጫ ልጆቹን ማሳደጊያ፤ ደካማ እናት አባቱን መጦሪያ በሰላም ሰርቶ መኖር እንዳይችል ስለሚያደርገው በነጻ በኪሳራ ወደ መቀሌ ቢያባርረው እፎይታ ስለሚሰጠው ነው።

ይህ እኮ ግልጽ ነው። የአማራ ገበሬ ከዚህ በፊት 2 የክረምት አመታት አሳልፏል - እርሻ እንዳያርስ አዝምሮ እንዳይከረም። ትግሬ-ወያኔዎ ዝናብ በመጣ ወቅት እንደ ክረምት-አግቢት የአማራ ምድር ይወራሉ - እዛው ረግፈው ይቀራሉ። አንድ ክረምት የጎዳውን 7 ክረምት አይመልሰውም እንዳለው። አሁንም በዚህ ከረምት ዱታ እየመቱ ነው። ታዲያ እነኝህ የሰላም እና የዕድገት ጠላቶች በምን መልኩ አበረው መኖር ይችላሉ? አይችሉም። ትግሬ አብሮ መኖር የሚችለው ወያኔ ሲጠፋ ብቻ ነው።

የትግረይ ህዝብ ወያኔነኝ ካለ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም - ቄሱ ወይኔ ነው፤ ቃልቻው ወያኔ ነው፤ ወዘተ ወያኔ ነው። ይህ አይነቱን በሽታ መሸኘት ብቻ ነው። It is a very sad reality, as long as Tigray is infested with TPLF mentality, Tigray will NOT have any salvage value to Ethiopia and Ethiopiawinet. Have you ever seen any Tigre,carrying the green-yellow-red legitimate Flag of Ethiopia? I have not. In my life, I only heard one or two Tigres speaking truth - Ato Gebremedihin Araya. The rest is almot TPLF, their bottom-line is TPLFism. ትግሬ ወያኔዎች ጥጋባቸውን አይችሉም -የፍየል ሻኛ አምጭ ብለው ከኢትዮጵያ እና ህዝቧ ጋር አምባጓሮ ይገባሉ።
እውነት እልሃለሁ ወያኔ ካለ ኢትዮጵያዊያን ትግራይ እንድተገነጠል ያስገድዳሉ። Dropping risky investment guarantees long term sustainable profit or positive return on investment.

Assegid S. wrote:
11 Jul 2023, 15:45

Post by Assegid S. » 12 Jul 2023, 10:16

Abere wrote:
11 Jul 2023, 16:51

ለግልጽ እና አስተማሪ አስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ። አንተ ካልከው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። እንደ አንተና እንደ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የእኔም ተስፋ እና እምነት ዲያስፖራ የሆኑትን የብሔሩን ተወላጆች አመለካከትና ድርጊት በመመልከት ከዕለት ወደ ዕለት እየተመናመነ መጥቷል። እየተፅናናሁ ያለሁት ሀገር ቤት ሳለሁ በሰፈርና በትምህርት ቤት የማውቃቸውን በማስታወስ ነው።

ሌላው፦ "Have you ever seen any Tigre, carrying the green-yellow-red legitimate Flag of Ethiopia? " ብለህ ለጠየከኝ መልሴ ... ሲረግጡና ሲያቃጥሉ እንጂ ጨብጠው ሲያውለበልቡ አላየሁም። አንተም እኔም እየተጓዝን ነው ብለን ወደምንናስበው ወደብ ሳንደርስ ወንድም Sarcasm ኮምፓሱን የማስተካከል ብዙ ሥራ ይጠበቅበታል ብዬ አምናለሁ 8)

P.S. ዛሬም ሁለት አዳዲስ አገላለፅና ኣንድ አዲስ ቃል ተምሬያለሁ 8) ለዚህም አመስጋኝ ነኝ ወድንም አበረ ... መልካም ቀን / ምሽት ይሁንልህ!

Post Reply