Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ይቅርታን የማያውቀው በወያኔ የቂም በቀል ባህል የተመረዘው ክፉ የትግራይ የእምነት ተቋም!

Post by Assegid S. » 11 Jul 2023, 11:23

Selam/ wrote:
11 Jul 2023, 06:24
ቤተ-ክርስቲያን'ኮ የክርስቶስ ቤት ነው። ማንም በማንም ላይ ሊዘጋው አይችልም። ይህ የሚያሳየው በር ዘጊዎቹ መሠረታዊው የክርስትና አስተምሮት ያልገባቸው፣ ውዳሴ ማርያምን ሳይሆን ውዳሴ ማለሊትን ሲደግሙ ከርመው የደቆኑና የቀሰሱ ተጋዳላይ ካድሬዎች መሆናቸውን ነው። ይህ ድራማ ለእኔ አስገራሚ አይደለም፤ ምክንያቱም ገና ከጠዋቱ መሰሪው ጠቅላይ ሚንስትር ሀገራዊወን ሲኖዶስ ለማፍረስ የኦሮሚያና የትግራይን ሲኖዶስ መመስረትና ማጣመር ዓላማ አድርገው እንደሚነሱ አውቅ ነበር። ከወራት በፊት አፈንጋጩ የኦሮምያ ሲኖዶስ በግሉ ትግራይ ድረስት ተጉዞ ከክልሉ ፕሬዚደንትና ከቤተክርስቲያናቱ አስተዳደር ጋር የመከረውም ይህንኑ ነው።

እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ኃይማኖት በሁለቱም ክልል ያለ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረትና ቅርሷን አስጠብቃ "ተነጠልኩ" "ተገነጠልኩ" የሚሉትን አውግዛ መለየት ነበር የሚገባት። የራሱን ጳጳስ መሾም ቀርቶ ሲፈልግ ለምን የራሱን ክርስቶስ አያነግስም! እነዚህ ሰዎች የሰው ጉዳትና ሀዘን ነጥቀው እያለቀሱ ዘላለም እሹሩሩ መባል የሚፈልጉ ጥቅመኞች ናቸው።




Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይቅርታን የማያውቀው በወያኔ የቂም በቀል ባህል የተመረዘው ክፉ የትግራይ የእምነት ተቋም!

Post by Abere » 11 Jul 2023, 21:11

በእግዜር ቅዱስ ስፍራ በሰይጣናዊ ምግባር ዕድሜውን ጨርሶ (ምናልባት በህይወት ካለ) የአሁኗን ትግራይ አስረክቦታል። የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ እንድሉ 50 አመታት የተደከመበት ሰይጣናዊ ምግብር ሂሳብ አስከፈለ።
Selam/ wrote:
11 Jul 2023, 20:55

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይቅርታን የማያውቀው በወያኔ የቂም በቀል ባህል የተመረዘው ክፉ የትግራይ የእምነት ተቋም!

Post by sun » 11 Jul 2023, 21:13

Selam/ wrote:
11 Jul 2023, 06:24
አቤት፥አቤት፥አቤት፥
የአቶ ሆሩስ ሺሻ፥ ፓስቴ፥ ቤት። :lol:

ቃል "ክፉ" አባባል እኮ ሓይለኛ አባባል ነዉ። ስለሆነም ፥ይህን ሓይለኛ አባባል እንድያዉ በዘፈቀደ ፥ከመሬት ዘሎ፥ተነስቶ በሰዎቹ ግምባር ላይ መለጠፍ፥ተገቢ፥ ነዉኒ?
:P


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ይቅርታን የማያውቀው በወያኔ የቂም በቀል ባህል የተመረዘው ክፉ የትግራይ የእምነት ተቋም!

Post by TGAA » 11 Jul 2023, 22:35

Proverbs 4:23 Above all else, guard your heart ...
PRO.4.23
Above all else, guard your heart, for everything you do flows from it. Keep your heart with all vigilance, for from it flow the springs of life.


Post Reply