Page 1 of 1

የብልፅግና ሰራዊት በከፍተኛ ቁጥር መክዳት፡ የጀነራሎቹ ንትርክ፡ የአብይና ትህነግ ሽርክና፡ የአማራ ሀይሎች መጠናከር፡

Posted: 10 Jul 2023, 18:08
by Za-Ilmaknun
:mrgreen: ከህዝብ ጋር ገጥመን አናሸንፍም፡ ሰራዊቱ እንዳይበተን ያሰጋል፡፡ ኦነጎቸ‍እ፡ ትግሬውን ዳግም ሊማግዱት ነው፡፡




Re: የብልፅግና ሰራዊት በከፍተኛ ቁጥር መክዳት፡ የጀነራሎቹ ንትርክ፡ የአብይና ትህነግ ሽርክና፡ የአማራ ሀይሎች መጠናከር፡

Posted: 10 Jul 2023, 18:14
by Za-Ilmaknun
እኛ ያለንን መረጃ ሕዝቡ ቢያውቀው ሐገር ይፈረሳል እያለ ነው የብልፅግናው ጀነራል ስብስብ፡፡ ያም አልበቃው፡) አማራው ማጥቃት ከጀመረ አዲስ አበባ ለመግባት የሚያስቆመው ሀይል የለም፡፡ ትህነግ ሀምሳ ሺህ ሰራዊት እንዲገብር ተፈርዶበታል፡፡ ጎበዝ ነገሩ ሳይጀመር ሊያበቃለት ይሆን? ማነህ ሳዊሮስ ፡ እየበለፀጋችሁ ጠብቁን 😂😀