Page 1 of 1
Breaking : አቶ ማትያስ 20 ሚልዮን ብር ለሕወሃት አስረከበ
Posted: 10 Jul 2023, 11:16
by Misraq
.
.
.
Re: Breaking : አቶ ማትያስ 20 ሚልዮን ብር ለሕወሃት አስረከበ
Posted: 10 Jul 2023, 11:55
by Abere
ማለት የምችለው ይህን ነው፡-
1ኛ) "ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ" ከሰፊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተለየ እና የተገነጠለ መሆኑን። ምዕምን ሃይማኖቱን እንጅ "ሲኖዶሱን" አርግፎ ጥሎታል።
2ኛ) ልክ ኦነግ-ብልጽግና ቤተ-መንግስቱን በጠመንጃ ጉልበት እንደያዘው "ሲኖዶሱን" እንድሁ መስቀል በማንጠልጠል ብቻ ምዕምን የያዙ መስሏቸዋል። ህዝብ ፊቱን ነስቷቸዋል።
በመጨረሻ፤ ከታሪክ ዐዋቂዎች እንደሰማሁት ይህ አይነት ፈተና (ማለት ሲኖዶስ ፓለቲከኛ እና አለማዊ) በገጠመበት ዘመን ምዕምን ሲኖዶሱን ብቻውን ትቶት ሃይማኖቱን በግሉ እንደ ቀደሙት አበው ይዞ ወደ እወነተኛው ሰላሙ ዘመን ተሻግሯል። ይህ ሲኖዶስ እኮ በዐባይ ጸሀዬ የተመሰረተ ነው - ይህን ግምት ማስገባት አለብን።