Page 1 of 1

ሹክ ሻክ ዘሃበሻ ፐርፐዝ ብላክን ይቅርታ ጠይቅ!! ወሬ አደር ሁላ!!

Posted: 09 Jul 2023, 16:16
by Horus
የቀራችሁት ከሃምሌ 1 እስከ 16 $3.5 ሚል ፐር ሼር በቶሎ ግዙ! በኢትዮጵያ ውስት ያለው አንድና ብቸኛ ፋይዳዊ ወሬ ይህ ነው :idea: :idea: :idea:


Re: ሹክ ሻክ ዘሃበሻ ፐርፐዝ ብላክን ይቅርታ ጠይቅ!! ወሬ አደር ሁላ!!

Posted: 09 Jul 2023, 16:30
by Horus
24/7 ስለ ሐዕል ለመና፣ ሌብነት፣ አግቶ መዝረፍ፣ መውረርና መሞት፣ ሌት ተቀን በመዋሸትን በማልቀስ በሚኖርበት አገር ያለ አንድ የብርሃን ፍንጣቂ ይህ መሰል ዜና ነው! ጭለማ በሰፈነባት፣ ሌብነትና ቅሚያ በሰፈረባት ኢትዮጵያ ያለ አንድ የብርሃን ፍንጣቂ !! የዚህ ኩባኒያ ሰው ያቀረበውን ይፊናንስ ሪፖርትና ያቢይ አህመድ መሃይም ሚኒስትሮች ለፓርላማ የሚያቀርቡትን ሪፖርት እስቲ አነጻጽሩ !! COMPARED TO WHAT?


Re: ሹክ ሻክ ዘሃበሻ ፐርፐዝ ብላክን ይቅርታ ጠይቅ!! ወሬ አደር ሁላ!!

Posted: 09 Jul 2023, 17:04
by Horus