Page 1 of 1
ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!
Posted: 09 Jul 2023, 00:50
by Digital Weyane
አየኹም ናይና፣ ወይከ ፈተኽ!
Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!
Posted: 09 Jul 2023, 01:04
by Digital Weyane
በጀርመን በጊሴን ከተማ በተካሄደው የእጅ በእጅ ውጊያ በሞቶዎች የሚቆጠሩ የሕወሃት ታጋዮች በጀርመን ሞከላከያ ሰራዊት ቢማረኩም እጁን የሰጠ ትግራዋይ ግን የለም።
Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!
Posted: 09 Jul 2023, 01:14
by Digital Weyane
ማምሻውን የደረሰን ሰበር ዜና:
ለትግራይ ነፃነት ሲሉ በጀርመን ታላቅ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ዉድ ታጋዮቻችን በጊሰን ከተማ የሚገኘው የክራንች እና የዊልቸር ማምረቻ ፋብሪካን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። ድል ለሕወሃት ዳያስፖራ ሀይሎች! 
Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!
Posted: 09 Jul 2023, 02:28
by Fiyameta

by euroland
Re: ሰበር ቪድዮ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታው የሆነው ሕወሃት ከጀርመን ፖሊስ ጋር ጦርነት ገጠመ። ተጋሩ ዎገኖቻችን በሂዩማን ዌቭ ስልት እየተዋጉ ነው። ትግራይ ትስዕር!
Posted: 09 Jul 2023, 04:09
by Digital Weyane
በጀርመን ፖሊስ የተማረኩ የሕወሃት ዳያስፖራ ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከጎናቸው ልንቆም እና በአስቸኳይ ያለሁኔታ እንዲለቀቁ ጫና ማድረግ ይጠበቅብናል። ቦተለይ ቦተለይ በዓለማችን ላይ ተደማጭነት ያላቸው፣ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ በመረጃ ፎሩም ተሰማርተው ሕወሃትን የሚያገለግሉ ተጋሩ ዎገኖቼ ሚናቸውን ማጉላት ይጠበቅባቸዋል።