Page 1 of 1
የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 14:37
by Horus
የኢትዮጵያ ቆሻሻ ሌቦችና አረመኔ ዘረኞች የረገጡት ሰንደቅ አላማ አፍሪካዊያን እያነገሱት ነው ! ቪቫ ኮንጎ ብራዛቪል !!!
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 14:47
by Horus
ዊሊያም ሩቶ ምን አለ? Compared to what? የወረሙማ ሚጀቶች ያላቸው እውቀት በወልቂጤ ላይ ኮማንድ ፖስት አቁመው ዱላ ተሸካሚ መሃይሞችን በሕዝብ ላይ መጫን ነው ! እንኳን አፍሪካ አንድ ከተማ የማይመሩ ደንቆሮች
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 15:01
by Horus
COMPARED TO WHAT?? የወረሙማ ጉንዳኖች ዱላ ተሸክመው ሕዝባቸውን በየበረሃው ማሰርና በጭለማ ጉድጓድ ውስጥ ቶርቸር ማድረግ ነው የመሪነት ብቃታቸው
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 15:27
by Horus
Ruto said, he is the regional leader!
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 15:47
by TGAA
Suos Cultores Scientia Coronat. Knowledge crowns those who seek her.
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 16:01
by Horus
TGAA wrote: ↑08 Jul 2023, 15:47
Suos Cultores Scientia Coronat. Knowledge crowns those who seek her.
Sic certe. Scientia sit potentia! Yes, indeed. Knowledge is Power!
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 16:14
by Abere
አፍሪካዊያን በትግሬ ወያኔ እና ኦነግ ፊታቸው ላይ ነው ምራቃቸውን የተፉባቸው - የመሀል ጣታቸውን የሰጧቸው(ያሳዩት)።
ትግሬ ወያኔዎች እና እንሰሳ ኦነግ በበታችነት ስሜት እና በሞኝ ቅናት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የአፍሪካዎች መመኪያ ፈር ቀዳጅ የሆነችውን አረንጓደ ብጫ ቀይ አርማ ሊሸሿት ቢፈልጉም አልቻሉም።
የሚገርመኝ ዊልያም ሩቶን የተቀበለው የፓርላማው አባላት ግርማ ሞገስ ነው። የዚያን ፓርላማ ግርማ ሞገስ አይቶ የአብይ አህመድ ትርኪምርኪ ቀትረ-ቀላል ፓርላማ ሳያዳምጥ እንደ ዝንጀሮ በመንጋ የሚስቅ ማየት እውነት በአንድ አህጉር ይህ እንደት ይቻላል ያስብላል።
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 17:20
by Horus
Abere wrote: ↑08 Jul 2023, 16:14
አፍሪካዊያን በትግሬ ወያኔ እና ኦነግ ፊታቸው ላይ ነው ምራቃቸውን የተፉባቸው - የመሀል ጣታቸውን የሰጧቸው(ያሳዩት)።
ትግሬ ወያኔዎች እና እንሰሳ ኦነግ በበታችነት ስሜት እና በሞኝ ቅናት ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የአፍሪካዎች መመኪያ ፈር ቀዳጅ የሆነችውን አረንጓደ ብጫ ቀይ አርማ ሊሸሿት ቢፈልጉም አልቻሉም።
የሚገርመኝ ዊልያም ሩቶን የተቀበለው የፓርላማው አባላት ግርማ ሞገስ ነው። የዚያን ፓርላማ ግርማ ሞገስ አይቶ የአብይ አህመድ ትርኪምርኪ ቀትረ-ቀላል ፓርላማ ሳያዳምጥ እንደ ዝንጀሮ በመንጋ የሚስቅ ማየት እውነት በአንድ አህጉር ይህ እንደት ይቻላል ያስብላል።
አበረ፣
አዋቂ በህይወት ጥቂት አመታት የኖረ አይደለም ህጻናት የሁለቱን ፓርላማዎች ልዩነት እንደ ብርሃን ይለዩታል ። እኔ የኢትዮጵያ ፓርላማ ሳይ የሬፊዩጂ ካምፕ፣ በችግርና ስደት ሳቢያ ልዩ ልዩ የእርዳታ ነፍስ ይማር ዉራጅ ለብሰው በተርታ የተቀመጡ ምንም ቅርጽ ሆነ መመሳሰል፣ ስርዓት ሆነ ቀለም የሌላቸው ስድ መንጋ ሆነው ነው የማያቸው። አንድ ሰው ተነስቶ ዋው የሚያሰኝ እውቀት አዘል ንግግር የማይችልበት እውቀት አልባ የመሃይሞች በረት ነው የወረሙማ ፓርላማ! ሌላ ቦታ መሳይ መኮንን አቢይና ኢዲ አሚኒ የሚያነጻጽረውን ጋዜጠኛ ስማው ! ሳይንሱን ቁጭ አድርጎታል ።
በነገራችን ላይ አብኖች ሁለተኛ ጥያቄ ጽፈው መስጠት ቢያቆሙ ጥሩ ነው ። ያን ደደብ ሰው የሚያስመስሉት እነሱ ናቸው ። ማድረግ ያለባቸው ሃሳባቸውን ውጭ ለሚዲያ ማሳወቅ ነው ።
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 17:31
by Horus
ይህን ስሙ ! 100 ሺ ሕዝብ ቤት የፈረሰው ሽገር ተብዬው የነሰበታና ቡራዩ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ አሁን ያዲስ አበባ ከንቲባ ነው! ስንቱን ሰምተን እንቻለው!!!
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 18:41
by Abere
ሆረስ፤
አንተ ባነሳኸው እኔም እስማማለሁ። ግን እንደዛ መድረግ አይቻልም። ጥያቄ ቀደም ብሎ ከቀናት በፊት ነው ለአብይ አህመድ የሚሰጠው። የሚገርመው ግን መልስ ኮርጆ እንኳን ማስረዳት አለመቻሉ ነው። በዘመነ በእነ ስ ኮርቲና የኦሮሙማ ድዝዙማ አንዳች አይችልም።
ያ! መሰሪ መለሥ ዜናዊ ነው አሉ እንድመቸ ያደረገው። ስግብግብ ወያኔ ስለነበር 2 ነገሮች ሰርቷል
1ኛ) በፕሬዚዳንትነት ምትክ ጠቅላይ ሚንስትር መሆን። ሁሉም ቦታ እርሱ ብቻ ስሙ ሲጠራ እንድውል፡ ማዕረጉ ሲዘረዘር አንድ መስመር ይጨርሳል።
2ኛ) ጥያቄ ወይም ፈተና ቀድሞ መስረቅ እና መልስ መኮረጅ።
የወያኔ እና ኦነግ ተጠያቂነት የሌለው ስርዐተ-ዐልበኛ መዋቅር ማዕበል እና ወጀብ እንዳበተነው ቤት ( Tornado and hurricane ripped homestead) ሙሉ ለሙሉ መፈራረስ ነው ያለበት።
Horus wrote: ↑08 Jul 2023, 17:20
በነገራችን ላይ
አብኖች ሁለተኛ ጥያቄ ጽፈው መስጠት ቢያቆሙ ጥሩ ነው ። ያን ደደብ ሰው የሚያስመስሉት እነሱ ናቸው ። ማድረግ ያለባቸው ሃሳባቸውን ውጭ ለሚዲያ ማሳወቅ ነው ።[/color][/b]
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 18:44
by Abere
Abere wrote: ↑08 Jul 2023, 18:41
ሆረስ፤
አንተ ባነሳኸው እኔም እስማማለሁ። ግን እንደዛ መድረግ አይቻልም። ጥያቄ ቀደም ብሎ ከቀናት በፊት ነው ለአብይ አህመድ የሚሰጠው። የሚገርመው ግን መልስ ኮርጆ እንኳን ማስረዳት አለመቻሉ ነው። በዘመነ Siri እና Cortana የኦሮሙማ ድንዝዙማ አንዳች አይችልም።
ያ! መሰሪ መለሥ ዜናዊ ነው አሉ እንድመቸ ያደረገው። ስግብግብ ወያኔ ስለነበር 2 ነገሮች ሰርቷል
1ኛ) በፕሬዚዳንትነት ምትክ ጠቅላይ ሚንስትር መሆን። ሁሉም ቦታ እርሱ ብቻ ስሙ ሲጠራ እንድውል፡ ማዕረጉ ሲዘረዘር አንድ መስመር ይጨርሳል።
2ኛ) ጥያቄ ወይም ፈተና ቀድሞ መስረቅ እና መልስ መኮረጅ።
የወያኔ እና ኦነግ ተጠያቂነት የሌለው ስርዐተ-ዐልበኛ መዋቅር ማዕበል እና ወጀብ እንዳበተነው ቤት ( Tornado and hurricane ripped homestead) ሙሉ ለሙሉ መፈራረስ ነው ያለበት።
Horus wrote: ↑08 Jul 2023, 17:20
በነገራችን ላይ
አብኖች ሁለተኛ ጥያቄ ጽፈው መስጠት ቢያቆሙ ጥሩ ነው ። ያን ደደብ ሰው የሚያስመስሉት እነሱ ናቸው ። ማድረግ ያለባቸው ሃሳባቸውን ውጭ ለሚዲያ ማሳወቅ ነው ።[/color][/b]
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 08 Jul 2023, 21:46
by Horus
ነገሩን ካሰብከውኮ እንጅ የሚያስቅ ሲስተም ነው። አንድ መሪ የስራ ረፖርት ያቀርባል ። ሰዎች ሪፖርቱን ሳይሰሙ እንዴት ነው ጥያቄ የሚጠይቁት? መነሳት ያለበት ነገር ለማስታወስ ከሆነ ጥያቄ ሳይሆን ያቢይ ጸሃፊ ፓርላማ ሄዳ በነገ ሪፖርት ላይ መነሳት አለበት የምትሉት ነገር ሃሳብ ኮንትሪቡት አድርጉ ብላ ሃሳብ ት ሰብስብ ። በቃ ። ወይም አሜሪካ እንደ ሚደረገው ገዚው ፓርቲ ያገሪቱን ቁመና ሪፖርት (እስቴ ኦፍ ዘ ኔሽን) ያቀርባል ። ተቃዋሚው ፓርቲ ለሚዲያ የራሱን ተጻረሪ ሪፖርት ያቀርባል ። ከዚህ ውጭ አንድ ሰው ሪፖርት ሳይሰማ ጥያቄ ጠይቅ ማለት ፍጹም ስህተት ነው። ደሞ አቢይ መምራት አልቻልክምና ስልጣን አስረክብ ማለት ጥያቄ አይደለም፣ አቋም ነው ።
Re: የኬኒያው ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ መሪ! የከሸፈው አቢይ አህመድ! ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል !!
Posted: 09 Jul 2023, 01:48
by kibramlak
የእግዚአብሔርን ሀያልነት በዚህ ድንቅ ስራ ማየት በቂ ነው
ቆሻሻ የኦሮሙማ የሰው ታናሾች ተቃጠሉ
Horus wrote: ↑08 Jul 2023, 14:37