Page 1 of 1

አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።

Posted: 07 Jul 2023, 17:18
by Digital Weyane


ጆን ብላክ በሚል ስም የሚታወቀው በኤርትራ ምድር ከተጋሩ ስደተኞች ቤተሰብ የወለደ ትግራዋይ ዎንድማችን፣ በዳያስፖራ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድን ከመሰረቱ ተጋሩ አንዱ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ በዛሬው እለት በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

ወያኔ ከተሸነፈበት ማግስት ጀምሮ በብርሃነ ገብረክርስቶስና በቴድሮስ ኣድሃኖም ተልዕኮ የተሰጣቸው እነኚህ ተጋሩ ዎንድሞቻችን በውጭ ኣገር የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን ለማወክና ለመበጥበጥ ቡዙ ሙከራዎች አድርገዋል። በሰላማዊ ህዝብ ላይ ድንጋይ በመወርወር አካላዊ ጉዳት አድርሰዋል። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን። :roll: :roll:

የሚያሳዝነው ነገር ፣ እውነተኛ የኤርትራ ተቃዋሚ ፓርቲ ሊፈጠር ያልተቻለበት ዋናው ሙክንያት ኡነኚህ ተጋሩ ዎገኖቻችን የኤርትራ ተቃዋሚ በመምሰል የታላቋ ትግራይ ዓላማ ስለሚያራምዱ ነው። :roll: :roll:

Re: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።

Posted: 07 Jul 2023, 18:06
by Digital Weyane
ጁንታ ዎገኖቼ አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት በውክልና ጦርነት አስፈጅተው ሽንፈታቸውን መቀበል ሲሳናቸው በውጭ አገር በሚገኙ ኤርትራውያን ላይ የውክልና ጦርነት አወጁ። ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬ አስጠላኝ። :cry: :cry: :cry:

Re: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።

Posted: 07 Jul 2023, 19:14
by Digital Weyane
መስተዋት ቤት ያለ ጁንታ ዲንጋይ መወርወር የለበትም! :roll: :roll:

Re: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።

Posted: 07 Jul 2023, 20:04
by Digital Weyane
በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ትግራዋይ ዎንድማችን የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተበት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: