
ጆን ብላክ በሚል ስም የሚታወቀው በኤርትራ ምድር ከተጋሩ ስደተኞች ቤተሰብ የወለደ ትግራዋይ ዎንድማችን፣ በዳያስፖራ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድን ከመሰረቱ ተጋሩ አንዱ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ በዛሬው እለት በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።
ወያኔ ከተሸነፈበት ማግስት ጀምሮ በብርሃነ ገብረክርስቶስና በቴድሮስ ኣድሃኖም ተልዕኮ የተሰጣቸው እነኚህ ተጋሩ ዎንድሞቻችን በውጭ ኣገር የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን ለማወክና ለመበጥበጥ ቡዙ ሙከራዎች አድርገዋል። በሰላማዊ ህዝብ ላይ ድንጋይ በመወርወር አካላዊ ጉዳት አድርሰዋል። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።
የሚያሳዝነው ነገር ፣ እውነተኛ የኤርትራ ተቃዋሚ ፓርቲ ሊፈጠር ያልተቻለበት ዋናው ሙክንያት ኡነኚህ ተጋሩ ዎገኖቻችን የኤርትራ ተቃዋሚ በመምሰል የታላቋ ትግራይ ዓላማ ስለሚያራምዱ ነው።