Page 1 of 1
Where do you think is this place?
Posted: 07 Jul 2023, 15:47
by DefendTheTruth
ጉረኝ ዲያስፖራ ተቢዬዎች፣ ህዱ ና ሞክሩት እስኪ!
Re: Where do you think is this place?
Posted: 07 Jul 2023, 15:48
by Tog Wajale E.R.
May Be On Your Dedebit Woorgach Chigaram Chigray Killill !!!
Re: Where do you think is this place?
Posted: 07 Jul 2023, 16:00
by Horus
አንተ አረመኔ እንሰሳ! ይህ ያክስትህ ልጅ የሰራቸው ያሬራ መጠጫ ቅል አይደለም፣ እግዚአብሄር የፈጠረው ፍጥረት ነው ። እንዳንተ ያለ ደንቆሮ ግን የግል ንብረት አድርጎ እንደ አንድ ዱለቻ ሊሰርቀው ሊሸጠው ይደልላል፣ አንተ ደልላላ ደንቆሮ! የናንተ እጅ የነካው ሁል ጥፋትና ድርቀት ነው! አሁን ወንጪን አጨማልቃችሁ ታደርቁታላችሁ! ነገ ደሞ ዳውሮ ደርቆ የበሰበሰው ስንዴ ሲለምን እናያለን ። እነዚያ ቁላ ሰላቢ ዘመዶችህ የአዋሳ ሕይቅን ከሲዳማ ሊቀሙ ላይ ታች ይላሉ! በህይወትህ አንድ ነገር ፈጥረህ ሰርተህ የምታሳየው የለህም። አሁን እዚም እዛም ሾፌር እያቆምክ ትዘርፋለህ ልክ ለዘመናት ዱለቻ ላም ስትዘርፍ እንደ ኖርከው! አንተ የነካሃው መሬት ሁሉ ደርቆ በረሃ እየሆነ ነው! የሚሉሽ ባልሰማሽ! አንድ ቱሪስት በሰፈርህ ዞር አይልም! ይግባህ ! ላንጋኖን በእጅህ ነካሃው አሁን የሰው ዘር ዞር አይልበትም !! አረመኔ ሁላ!
Re: Where do you think is this place?
Posted: 07 Jul 2023, 16:29
by DefendTheTruth
ሆረስ፣ አሁን ከዚህ ቶግ ተቢዬዉ ጎራ ስትሰለፍ፣ ትንሽ አይቀፍህም እንዴ፣ ስብዕና ከለህ ማለቴ ነዉ?