Page 1 of 1

ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዳላስ! የህዝብ ፍቅር! እነአቢይ አህመድ እያማራቸው ይቅር!

Posted: 07 Jul 2023, 15:12
by Horus

Re: ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዳላስ! የህዝብ ፍቅር! እነአቢይ አህመድ እያማራቸው ይቅር!

Posted: 07 Jul 2023, 16:01
by Sam Ebalalehu
Thanks Horus for posting it. በጣም ደስ ይላል አሜሪካ የተወለዱ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ኢትዮጵያን ከልቡ ለሚወድ የሙዚቃ ሰው ይህን ትልቅ አቀባበል ሲያደርጉ ማየት።
የ ህወሓት ሽማግሌ ፓለቲከኞች በአንድ ነገር ትክክል ናቸው -- የ ቴዲ ዘፈኖቸ የነሱን የ ትራይባል ትርክት ድባቅ እንደሚከተው ገና ከጠዋቱ በትክክል ገምተዋል።

Re: ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዳላስ! የህዝብ ፍቅር! እነአቢይ አህመድ እያማራቸው ይቅር!

Posted: 07 Jul 2023, 16:10
by Horus
Sam Ebalalehu wrote:
07 Jul 2023, 16:01
Thanks Horus for posting it. በጣም ደስ ይላል አሜሪካ የተወለዱ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ኢትዮጵያን ከልቡ ለሚወድ የሙዚቃ ሰው ይህን ትልቅ አቀባበል ሲያደርጉ ማየት።
የ ህወሓት ሽማግሌ ፓለቲከኞች በአንድ ነገር ትክክል ናቸው -- የ ቴዲ ዘፈኖቸ የነሱን የ ትራይባል ትርክት ድባቅ እንደሚከተው ገና ከጠዋቱ በትክክል ገምተዋል።
Yes, indeed.

Re: ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዳላስ! የህዝብ ፍቅር! እነአቢይ አህመድ እያማራቸው ይቅር!

Posted: 07 Jul 2023, 16:13
by Horus
How Weyane was removed! 10 years ago!